Browsing Category
ቢዝነስ
አቶ ጌታቸው ሀጎስ የሚድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ኩባንያዎች ጊዜያዊ ዋና ስራ አስፈፃሚ በመሆን ተሾሙ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቶ ጌታቸው ሀጎስ የሚድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ኩባንያዎች ጊዜያዊ ዋና ስራ አስፈፃሚ በመሆን ተሾሙ።
ከ20 ዓመት በላይ የኩባንያዎቹ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነው ያገለገሉት ዶክተር አረጋ ይርዳው ከሃላፊነት መነሳታቸውን ተከትሎ ነው የተሾሙት።…
ከ21 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀገርቱ በተለያዩ የጉምሩክ ኬላ ጣቢያዎች ላይ ግምታዊ ዋጋቸው ከ21 ሚሊየን ብር በላይ የሆነ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በአንድ ሳምንት ውስጥ በቁጥጥር ስር መዋሉን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ።
የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹ ከተያዙባቸው ቦታዎች መካካል…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የካርጎ ጭነት አገልግሎቱን ለህክምና ቁሳቁስ ማጓጓዣነት በስፋት ማሰማራቱን ገለፀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የካርጎ ጭነት አገልግሎቱን ለህክምና ቁሳቁስ ማጓጓዣነት በስፋት ማሰማራት መጀመሩን ገለፀ።
አየር መንገዱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫው፥ በዓለም ላይ የተከሰተውን የኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝን…
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለጋራ መኖሪያ ቤት ደንበኞቹ የ3 ወራት የብድር መክፈያ እፎይታ ሰጠ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝ ምክንያት በማድረግ ለጋራ መኖሪያ ቤት ደንበኞቹ የሶሰት ወራት የብድር መክፈያ እፎይታ ጊዜ መስጠቱን አስታወቀ።
በዚህም ባንኩ ከደንበኞቹ መሰብሰብ የሚችለውን ከግማሽ ቢሊየን ብር…
በመዲናዋ የኮሮና ቫይረስ ተጋላጭነትን ለመቀነስ እና የተረጋጋ የበዓል ግብይት ማካሄድ የሚያስችሉ ቦታዎች ይፋ ሆኑ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የኮሮና ቫይረስ ተጋላጭነትን ለመቀነስ እና የተረጋጋ የበዓል ግብይት ለማካሄድ የቁም እንስሳት መሸጫ ቦታዎች ዝርዝር ይፋ ሆነዋል።
የከተማው ንግድ እና ኢንዱስትሪ ቢሮ ባወጣው መግለጫ ነጋዴው እና ሸማቹ በግብይቱ ወቅት…
ከበዓል ጋር ተያይዞ የሚከናወኑ የግብይትና የእርድ ስርዓቶች በከፍተኛ ጥንቃቄ ሊሆን እንደሚገባ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከትንሳዔ በዓል ጋር ተያይዞ የሚከናወኑ የግብይትና የእርድ ስርዓቶች በከፍተኛ ጥንቃቄ ሊሆን እንደሚገባ ተገለፀ።
የጤና እና የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴሮች የትንሳኤ በዓልን አስመልክቶ የኮሮናቫይረስን መከላከል ላይ መደረግ ባላለበት ጥንቃቄ ዙሪያ…
ከ16 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ ገቢና ወጪ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከ16 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ ገቢና ወጪ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ባለፉት ሰባት ቀናት ተያዙ።
የተያዙት የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹ ሀሰተኛ ሰሌዳ የለጠፉ 3 ተሽከርካሪዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ መድኃኒቶች፣ ጥራቱ ያልተረጋገጠ የፊት ክሬም፣…
በመዲናዋ የፍራፍሬና የሰብል ምርቶች ወደ ሸማች ማህበራት ሱቆች መግባት መጀመሩ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ የፍራፍሬና የሰብል ምርቶች ወደ ሸማች ማህበራት ሱቆች መግባት ጀመሩ ተገልጿል።
የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎችም ምርቶቹን በተመጣጠነ ዋጋ ማግኘት የሚችሉ መሆኑን የከንቲባ ጽህፈት ቤት ባወጣው መረጃ አስታውቋል።
ምርቶቹ ወደ…
በሀገር አቀፍ ደረጃ ኢኮኖሚያዊ ምክንያት ሳይኖር የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ ከ25 ሺህ በላይ የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ ተወሰደ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ኢኮኖሚያዊ ምክንያት ሳይኖር የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ ከ25 ሺህ በላይ የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ ተወሰደ።
የኮሮና ቫይረስ ከተከሰተ በኋላ ማህበረሰቡ መሰረታዊ ፍላጎቶችን ያለምንም የዋጋ ጭማሪ እንዲያገኝ ብሔራዊ የገበያ ማረጋጋት…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 550 ሚሊየን ዶላር ማጣቱን ገለፀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኮሮና ወረርሽኝ መከሰትን ተከትሎ 550 ሚሊየን ዶላር ገቢ ማጣቱን ተገለፀ።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ስራ አስፈፃሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም በዛሬው እለት የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በኢትዮጵያ አየር መንገድ እና በአቪዬሽን…