Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

ባለፉት ስምንት ወራት ከወጪ ንግድ 1 ነጥብ 8 ቢሊየን ዶላር ተገኘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በበጀት ዓመቱ ስምንት ወራት ከወጪ ንግድ 1 ነጥብ8 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር መገኘቱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ በስምንት ወራቱ 2 ነጥብ 3 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ ለማግኘት አቅዶ 1 ነጥብ 8 ቢሊየን ዶላር ወይም…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሚያዝያ 01 እስከ ሚያዝያ 03 የባንኩ ቅርንጫፎች በሙሉ አገልግሎት እንደማይሰጡ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሚያዝያ 01 እስከ ሚያዝያ 03 2012 ዓ.ም የባንኩ ቅርንጫፎች በሙሉ አገልግሎት እንደማይሰጡ ገለፀ። ባንኩ በፌስቡክ ገፁ እንዳስታወቀው፥ የባንኩን የኮር ባንኪንግ ቴክኖሎጂ አቅም ማስፋፊያ ስራውን ተግባራዊ…

የአማራክልል ገቢዎች  የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ግብር ከፋዮች በባንክ በኩል ግብር እንዲከፍሉ አመቻቸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራክልል ገቢዎች ቢሮ የኮሮና ቫይረስ ለመከላከል ግብር ከፋዮች በባንክ በኩል ግብር እንዲከፍሉ አመቻቸ፡፡ የቢሮው  ሀላፊ ወይዘሮ ብዙአየሁ ቢያዝን   የነጋዴው  ማህበረሰብም  ከኮሮና ቫይረስ ለመጠበቅ  የባንክ መስኮት  አገልግሎት  ለመስጠት…

ግብር ከፋዮች በኤሌክትሮኒክስ የክፍያ ስርአት መገልገላቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር ግብር ከፋዮች በኤሌክትሮኒክስ የክፍያ ሥርዓት መገልገላቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጥሪ አቀረበ። ሚኒስትሩ አቶ ላቀ አያሌው ባለፉት ሁለት ሳምንታት 6 ሺህ 592 ግብር ከፋዮች የኤሌክትሮኒክስ ፋይል ሥርዓትን ተጠቅመው…

በ200 ሚሊየን ዶላር እየተገናባ የሚገኘው የአልባሳት ክር ማምረቻ ፋብሪካ የመጀመሪያው ዙር ግንባታ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በ200 ሚሊየን ዶላር በአዳማ ኢንዱስትሪያል ፓርክ እየተገናባ የሚገኘው የአልባሳት ክር ማምረቻ ፋብሪካ የመጀመሪያው ዙር ግንባታ ተጠናቀቀ። ኪንግደም የክር ማምረቻ ኩባንያ በአዳማ ኢንዱስትሪያል ፓርክ በሁለት ዙር በአፍሪካ ትልቁን የክር ፋብሪካ…

ኢትዮጵያና የኮሪያው ኤግዚም ባንክ የ93 ሚሊየን ዶላር የብድር ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከኮሪያው ኤግዚም ባንክ ጋር የ93 ሚሊየን ዶላር የብድር ስምምነት ተፈራረመች። ስምምነቱን የኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስትር ዲኤታ አቶ አድማሱ ነበበ እና የኮሪያው ኤክዚም ባንክ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ሺን ዲኦግ ዮንግ ተፈራርመውታል።…

በመዲናዋ የዳቦ ዋጋ በሚጨምሩ እና ግራም በሚቀንሱ ተቋማት ላይ ህጋዊ እርምጃ እንደሚወሰድ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ ከተማ የዳቦ ዋጋ በሚጨምሩ እና ግራም በሚቀንሱ ተቋማት ላይ ህጋዊ አርምጃ እንደሚወሰድ የከተማዋ ንግድ ቢሮ አስታወቀ። የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ ባወጣው መግለጫ ከሰሞኑ አንዳንድ ዳቦ ቤቶች ያለ ምንም ምክንያት የዳቦ ዋጋ…

ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የኮንትሮባንድ ዕቃ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ። የገቢዎች ሚኒስቴር የኮንትሮባንድ እቃዎቹ በለፉት 5 ቀናት በሀገሪቱ በሚገኙ በተለያዩ የጉምሩክ ኬላ ጣብያዎች  የተያዙ  መሆናቸውን አስታውቋል። እነዚህ…

በአዲስ አበባ ከተማ የሸማቾች ህብረት ስራ ማህበራት ገበያን ለማረጋጋት ጥረት እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የሸማቾች ህብረት ስራ ማህበራት ገበያን ለማረጋጋት ከፍተኛ ጥረት እያደረጉ መሆኑ ተገለጸ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ እና ተጠሪ ተቋም የሆነው የህብረት ስራ ኤጀንሲ አመራሮች በጋራ በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ…

ከ13 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የኮንትሮባንድ ዕቃ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከ13 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ እና ሌሎች ግምታዊ ዋጋ ያልወጣላቸው የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ፡፡ የገቢዎች ሚኒስቴር  የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹ  ባለፉት ተከታታይ 12 ቀናት  በተለያየ የሀገሪቱ ክፍል  መያዙን አስታውቋል፡፡ እነዚህ…