Browsing Category
ቢዝነስ
በጋምቤላ ክልል ከ200 ሚሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አምስት ወራት ከ200 ሚሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ 43 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መውሰዳቸውን የጋምቤላ ክልል ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ።
የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ሎው ኡቡፕ (ዶ/ር) እንደገለጹት÷ የኢንቨስትመንት…
በኢትዮጵያ የላዳ ተሽከርካሪዎችን ለመገጣጠምና ለማምረት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ተሽከርካሪ አምራች ኩባንያ ላዳ እና ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ተሽከርካሪዎችን በኢትዮጵያ ለማምረት እና ለመገጣጠም የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡
ስምምነቱን የፈረሙት የኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አምባሳደር…
የብራዚል ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ብራዚል የንግድ እና ኢንቨስትመንት ፎረም በአዲስ አበባ በተለያዩ ሁነቶች ተካሂዷል።
የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ÷ የብራዚል ባለሃብቶች በኢንዱስትሪ ፓርኮች እና በድሬደዋ ነፃ ንግድ ቀጠና ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ…
አምራች ኢንተርፕራይዞች የሚሳተፉበት ‘የኛ ምርት’ የተሰኘ አውደርይና ባዛር ተከፈተ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አምራች ኢንተርፕራይዞች የሚሳተፉበት ሀገር አቀፍ አውደርዕይና ባዛር ''ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት'' በሚል መሪ ሃሳብ ዛሬ በስካይ ላይት ሆቴል ተከፍቷል፡፡
አውደርዕይና ባዛሩ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ፣…
የጃፓን ቢዝነስ ልዑካን የአይሲቲ ፓርክን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓን ቢዝነስ ልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ የአይሲቲና ዲጂታል ዘርፍ ላይ ኢንቨስት ለማድረግ የሚያስችል ጉብኝት አደረገ፡፡
የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፓርክ ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሄኖክ አሕመድ÷ በአይሲቲ ፓርኩ የተፈጠረውን የኢንቨስትመንት…
ኢትዮጵያ በ27ኛው የዓለም የኢንቨስትመንት ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በሕንድ ኒው ደልሂ እየተካሄደ በሚገኘው 27ኛው የዓለም የኢንቨስትመንት ጉባዔ ላይ እየተሳተፈ ነው፡፡
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ተመስገን ጥላሁን ኢትዮጵያን በመወከል በበጉባዔው ላይ…
ከኮርፖሬሽኑ ጋር ውል ተፈራርመው ወደ ስራ ያልገቡ ኩባንያዎች ወደ ስራ መግባት እንዳለባቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ጋር ውል ተፈራርመው ወደ ስራ ያልገቡ ሀገር በቀልና የውጭ ኩባንያዎች እንዲሁም ባለሀብቶች በአፋጣኝ ወደ ስራ መግባት እንዳለባቸው የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ አሳሰቡ።
አቶ አክሊሉ ታደሰ…
በኢትዮጵያ ባሉ የንግድና ኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ ከኳታር ባለሃብቶች ጋር ውይይት ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኙ የንግድና ኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ ከኳታር ባለሃብቶች ጋር ፍሬያማ ውይይት ማድረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የኢትዮጵያን ወጪ ምርቶች በመቀበል እና በሀገራችን መዋዕለ-ነዋያቸውን ኢንቨስት በማድረግ…
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ለኢንቨስትመንት ተመራጭ መሆናቸውን የጃፓን ባለሀብቶች ገለፁ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ለኢንቨስትመንት ተመራጭ መሆናቸውን በኢትዮ-ጃፓን የኢንቨስትመንት ፎረም የተሳተፉ የጃፓን ባለሀብቶች ገለፁ፡፡
በፎረሙ የተሳተፉ የጃፓን ባለሀብቶች እና የተለያዩ የሥራ ኃላፊዎች በኢትዮጵያ የቦሌ ለሚና ቂሊንጦ ኢንዱስትሪ…
የመንግሥት ተቋማት የሀገር ውስጥ ምርት እንዲጠቀሙ አቅጣጫ መቀመጡ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግሥት ተቋማት የሀገር ውስጥ ምርት እንዲጠቀሙ የሚያደርግ አቅጣጫ መቀመጡን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ገለጹ።
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢንዱስትሪና ማዕድን ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በአዲስ አበባና አካባቢዋ በሚገኙ የግልና…