Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

ክልሉ ከማዕድን ዘርፍ ከ58 ሚሊየን ብር በላይ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ሥድስት ወራት ከ25 ቶን በላይ የጌጣጌጥ ማዕድናትን ለገበያ በማቅረብ ከ58 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መገኘቱን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ውኃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ አስታወቀ፡፡ በተጨማሪም 77 ሺህ 333 ቶን የድንጋይ ከሰልና ዶሎማይት…

በኦሮሚያ ክልል 94 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 6 ወራት 94 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ ረመዳን ዋሪዮ ለፋና ዲጂታል እንደገለጹት÷በክልሉ በ2017 በጀት ዓመት 200 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ…

ቪፓር የተሰኘ ተሽከርካሪ አምራች ኩባንያ በኢትዮጵያ መሠማራት እንደሚፈልግ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕንዱ ቪፓር የተሰኘ ተሽከርካሪ አምራች ኩባንያ በኢትዮጵያ መሠማራት እንደሚፈልግ አስታውቋል፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴዔታ ሀሰን መሀመድ ከኩባንያው ተወካዮች ጋር ኢትዮጵያ ውስጥ ኢንቨስት ማድረግ በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል፡፡ በዚሁ…

ኢትዮጵያና ፓኪስታን በንግድ ዘርፍ በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ፓኪስታን በወጪና ገቢ ንግድ ዘርፍ በትብብር ለመስራት መስማማታቸውን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷ በፓኪስታን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ሀገራት ዋና ኃላፊ…

ከወርቅ ወጪ ንግድ 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ሥድስት ወራት ከወርቅ ወጪ ንግድ 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን የንግድና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ኢትዮጵያ ባላት የተለያየ መልክዓ ምድር እና ምቹ የአየር ንብረት ብዝሃ-ምርቶችን አምርታ ለዓለም…

ዓለም ትሪሊየነሮችን በማፍራት መንገድ ላይ …

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም በ10 ዓመት ውስጥ ትሪሊየነሮችን ልታፈራ መንገድ ላይ መሆኗን ኦክስፋም በሪፖርቱ አስታውቋል፡፡ የዓለም ቱጃሮች የሃብታቸው መጠን በፍጥነት እያደገ ሲሆን፤ ከእነዚህ መካከል አንዱ የሆነው የቴስላ እና ስፔስኤክስ ባለቤት ኤለን መስክ በአሁኑ…

ቢትኮይን በታሪኩ ከፍተኛ ጭማሪ አሳየ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ቢትኮይን የተባለው ክሪፕቶከረንሲ በታሪኩ ከ109 ሺህ ዶላር በላይ በመድረስ ከፍተኛ ዋጋ ማስመዝገቡ ተገለጸ። እንደ ቢትኮይን ያሉ ያልተማከሉ የዲጂታል ገንዘብ አማራጭን የሚደግፉት ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዛሬ በዓለ ሲመታቸውን…

ለውጭ ገበያ ከቀረበ ቡና ከ908 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በያዝነው የበጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ ለውጭ ገበያ ከቀረበ የቡና ምርት 908 ነጥብ 47 ሚሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን የቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ገቢው የተገኘው ለውጭ ገበያ ከተላከ 204 ሺህ 206 ነጥብ 63 ቶን የቡና ምርት መሆኑን…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ180 ሺህ ኩንታል በላይ በርበሬ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በ2016/17 የምርት ዘመን እስካሁን ከ180 ሺህ ኩንታል በላይ የበርበሬ ምርት መሰብሰቡን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የቡናና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ሃላፊ አቶ ተፈራ ዘርፉ እንዳሉት÷ በበጀት ዓመቱ…

ወደ ውጭ ከተላኩ የእንስሳት ተዋጽዖዎች ከ54 ሚሊየን ዶላር በላይ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ ለውጭ ገበያ ከቀረቡ የሥጋና ዕርድ ተረፈ ምርቶች እና ሌሎች የእንስሳት ውጤቶች 54 ነጥብ 22 ሚሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን የእንስሳት ልማት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር…