Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

የሲዳማ ክልል ገቢዎች ቢሮ 4 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት 4 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የሲዳማ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ሃላፊ አቶ ሃይሉ ጉዱራ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት÷ በግማሽ ዓመቱ ከመደበኛ ግብር ከፋዮች እና ማዘጋጃ ቤት አገልግሎት…

በቆዳና ሌጦ ወጪ ንግድ የሚስተዋለውን ኮንትሮባንድ ለመከላከል ይሠራል – ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቆዳና ሌጦ ወጪ ንግድ ላይ የተያዘው ዕቅድ እንዳይሳካ ኮንትሮባንድ እንቅፋት ሆኖብኛል ሲል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ 57 ሺህ 142 ቆዳ ለውጭ ገበያ በማቅረብ 400 ሺህ ዶላር ለማግኘት…

የምርት ጥራት ደረጃ አላሟሉም በተባሉ 92 ድርጅቶች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምርት ጥራት ደረጃ ባላሟሉ 92 ድርጅቶች ላይ የእርምት እርምጃ ወስጃለሁ አለ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር፡፡ በ282 ድርጅቶች ላይ የምርት ጥራት ቁጥጥር ሥራ ተከናውኖ 60ዎቹ የጥራት ደረጃ ማሟላታቸው ተገልጿል፡፡ እንዲሁም 130…

በድሬዳዋ ከ38 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ አልሚዎች ፈቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፈው ግማሽ ዓመት ከ38 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ባላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሐብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠቱን የድሬዳዋ ከተማ አሥተዳደር ንግድ፣ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ለ250 ባለሐብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ለመስጠት…

ክልሉ ከ14 ሺህ ቶን በላይ የቅመማ ቅመም ምርት ለማዕከላዊ ገበያ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው ግማሽ ዓመት ከ14 ሺህ ቶን በላይ የቅመማ ቅመም ምርት ለማዕከላዊ ገበያ ማቅረቡን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል አስታወቀ፡፡ ለማዕከላዊ ገበያ ከቀረቡት መካከልም ከፍተኛውን ድርሻ የሚይዙት÷ ዝንጅብል፣ ዕርድ፣ ቁንዶ በርበሬ እና…

ለዓየር መንገድ አገልግሎት በሳፈሪኮም ኤም ፔሳ ክፍያ መፈጸም የሚያስችል አማራጭ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ ዓየር መንገድ አገልግሎት በሳፈሪኮም ኤም ፔሳ የክፍያ አማራጭ በኩል ደንበኞች ክፍያ መፈፀም የሚችሉበት አዲስ አማራጭ ይፋ ሆኗል፡፡ አዲሱን የክፍያ አማራጭ ያስተዋወቁት የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ እና ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ናቸው፡፡ የክፍያ…

ከቡና ወጪ ንግድ ከ571 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት ከቡና ወጪ ንግድ ከ571 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ። የባለስልጣኑ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ሻፊ ኡመር ለፋና ብሮድካስቲን ኮርፖሬት እንዳሉት÷ከቡና ምርት የሚገኘውን ገቢ…

አማራ ክልልን ከጎበኙ ቱሪስቶች ከ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው ግማሽ ዓመት ወደ ክልሉ ከመጡ የሀገር ውስጥና የውጭ ጎብኚዎች ከ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መገኘቱን የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም አስታወቀ፡፡ የቢሮው የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አበበ እምቢያለ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

ከአኩሪ አተር ተረፈ ምርት ከ14 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው ግማሽ ዓመት ከአኩሪ አተር ተረፈ ምርት የወጪ ንግድ 14 ነጥብ 19 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር መገኘቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ከአኩሪ አተር ተረፈ ምርት የወጪ ንግድ 12 ነጥብ 38 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ለማግኘት…

የወርቅ ምርቱ በሚፈለገው ልክ እንዳያድግ ኮንትሮባንድ ተግዳሮት ሆኗል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ማዕድን ሐብት ልማት ቢሮ የኮንትሮባንድ መበራከት ወደ ብሔራዊ ባንክ እንዲገባ በሚጠበቀው የወርቅ ምርት መጠን ላይ ዋነኛ ተግዳሮት ሆኖብኛል አለ፡፡ በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ 625 ኪሎ ግራም የወርቅ ምርት ለማግኘት…