Browsing Category
ቢዝነስ
የሀገር ውስጥ ምርቶች ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ሊሠራ እንደሚገባ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር ውስጥ ምርቶችን ጥራት በማረጋገጥ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን ተክተው ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ሊሠራ እንደሚገባ ተመላከተ፡፡
የኢንዱሥትሪ ሚኒስቴር የተኪ ምርት ሥትራቴጅ ሠነድ ላይ ከዘርፉ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ ባለድርሻ አካላትና የአምራች…
ከ620 ሺህ በላይ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎቶች በኦን ላይን ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ከሐምሌ እስከ ጥቅምት 15 ቀን 2016 ድረስ 621 ሺህ 437 የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎቶች በኦን ላይን መሠጠቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በሚኒስቴሩ የላይሠንሲንግ እና ሬጉላቶሪ መሪ ሥራ…
በአማራ ክልል ለአዲስና ነባር ኢንተርፕራይዞች 4 ቢሊየን ብር ብድር እየተሰራጨ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በበጀት ዓመቱ ወደ ሥራ ለሚገቡ አዲስና በስራ ላይ ለሚገኙ ነባር ኢንተርፕራይዞች 4 ቢሊየን ብር ብድር እየተሰራጨ መሆኑን የክልሉ ሥራና ሥልጠና ቢሮ አስታወቀ።
የቢሮው የገበያ ልማትና ግብይት ዳይሬክተር ፍቅረማርያም የኔአባት…
የነዳጅ ማደያ እስከ ጅቡቲ ድረስ በኦንላይን ሲስተም የሚያዝበት ስርዓት ይተገበራል- የነዳጅና ኢነርጅ ባለስልጣን
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጥቅምት 13 ጀምሮ እያንዳንዱ የነዳጅ ማደያ ትዕዛዙን እስከ ጅቡቲ ድረስ በኦንላይን ሲስተም የሚያዝበት ስርዓት በአስገዳጅነት ይተገበራል ሲል የነዳጅና ኢነርጅ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የነዳጅና…
ካቻ የተሰኘ የዲጂታል ፋይናንሲንግ ሰርቪስ አገልግሎቱን በይፋ አስጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ካቻ የተሰኘ የዲጂታል ፋይናንሲንግ ሰርቪስ የግል ክፍያ ሰነድ አውጪ በመሆን አገልግሎቱን በይፋ አስጀምሯል።
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ነው የተባለው አገልግሎቱ ከብሔራዊ ባንክ የአገልግሎት ፈቃድ ያገኘ እና የሞባይል የገንዘብ ዝውውርና ሌሎች…
ኢትዮጵያ የቴሌ ብር መልካም ተሞክሮን በሞባይል ዓለም አቀፍ ኮንግረስ ላይ አካፈለች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የቴሌ ብር መልካም ተሞክሮን በሞባይል ዓለም አቀፍ ኮንግረስ 2023 የፊንቴክ ስብሰባ ላይ አካፍላለች፡፡
የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬሕይወት ታምሩ በሩዋንዳ ኪጋሊ እየተካሄደ በሚገኘው የሞባይል ዓለም አቀፍ ኮንግረስ ላይ…
የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት ይቀጥላል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት እንደሚቀጥል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ።
የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ከጥቅምት 6 ቀን 2015ዓ.ም ከለሊቱ 6 ሰዓት ጀምሮ በመስከረም ወር ሲሸጥ በነበረው…
የኢትዮጵያ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች በዱባይ ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ዐውደ- ርዕይ እየተሳተፉ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ሀገር የንግድ ሥራዎችን በሀገር ውስጥ በመሥራት ላይ የተሠማሩ የኢትዮጵያ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች በዱባይ ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ዐውደ- ርዕይ ላይ እየተሳተፉ ነው።
መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ያደረጉና የውጭ ሀገር የንግድ ሥራዎችን በሀገር ውስጥ…
ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን አውደርዕይ ተከፈተ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ኮን 2023 17ኛው ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን አውደርዕይ በአዲስ አበባ ተከፈተ።
አውደርዕዩ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ጥቅምት 4 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ክፍት ሆኖ ይቆያል ተብሏል።
በአውደርዕዩ…
በብሔራዊ ባንክ እና ስዊድን ማዕከላዊ ባንክ መካከል የትብብር ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ እና በስዊድን ማዕከላዊ ባንክ (ሪክስ ባንክ) ገዥ መካከል የትብብር ስምምነት በዛሬው ዕለት ተፈርሟል፡፡
የትብብር ስምምነቱ ÷ የቴክኒክ፣ የምርምር፣ የኮሙኒኬሽን እና ዲጂታይዜሽን ትብብሮችን እንደሚያካትት መገለጹን…