Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ54 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ54 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡ ተገለፀ፡፡ የኦሮሚያ ልማትና ፕላን ኮሚሽን እና የኦሮሚያ ገቢዎች ቢሮን ጨምሮ የ11 ሴክተሮች የዘጠኝ ወራት የስራ አፈፃፀም እየተገመገመ ነው፡፡ በዚህ ወቅት የኦሮሚያ…

ኢትዮ ቴሌኮም እና ጉምሩክ ኮሚሽን የጋራ ስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም እና ጉምሩክ ኮሚሽን በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል። የአጋርነት ስምምነቱ የጉምሩክ ቀረጥ እና ታክስን በቴሌብር ሱፐር አፕ በመክፈል በዲጂታል የታገዘ አገልግሎት አሰጣጥን መዘርጋት የሚያስችል ነው ተብሏል።…

ለሁለት ኩባንያዎች የከፍተኛ ደረጃ የደለል ወርቅ ምርት ፈቃድ ተሰጠ

ለሁለት ኩባንያዎች የከፍተኛ ደረጃ የደለል ወርቅ ምርት ፈቃድ ተሰጠ አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስቴር ለሁለት ኩባንያዎች የከፍተኛ ደረጃ የደለል ወርቅ የማምረት ፈቃድ ሰጠ፡፡ ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ስራ ኃ.የተ.የግ.ማ በኢትዮጵያ የተመዘገበና በኢትዮጵያዊያን…

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ እና ፀሐይ ባንክ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምርት ገበያ እና ፀሐይ ባንክ በጋራ ለመሥራት የመግባቢያ ሠነድ ተፈራረሙ። ስምምነቱን የተፈራረሙት÷ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ዋና ሥራ አሥፈፃሚ ወንድማገኘሁ ነገራ እና የፀሐይ ባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ያሬድ መስፍን ናቸው፡፡ አቶ…

በያዝነው የፈረንጆቹ ዓመት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በትልቅነቱ ከሰሃራ በታች ባሉ ሀገራት የሶስተኛ ደረጃን ይይዛል – አይ ኤም ኤፍ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)  በያዝነው የፈረንጆቹ 2023 ዓመተ ምህረት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በትልቅነቱ ከሰሃራ በታች ባሉ ሀገራት የሶስተኛ ደረጃን እንደሚይዝ ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) አመለከተ። አይ ኤም ኤፍ የ2023 የዓለም ኢኮኖሚ አፈፃፀም ትንበያውን…

ከሰኔ 2014 ዓ.ም ጀምሮ ለነዳጅ 9 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ድጎማ መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰኔ 2014 ዓ.ም ጀምሮ መንግስት ለነዳጅ 9 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ድጎማ ማድረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ። በሀገር አቀፍ ደረጃ የነዳጅ ክፍያ ስርአትን ተሽከርካሪዎችን ወደ ኤሌክትሮኒክስ የክፍያ ስርዓት…

ክልሎች ለበዓሉ ፍትሐዊ ግብይት እንዲኖር እየሠራን ነው አሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ፣ ደቡብ እና ሲዳማ ክልሎች ከመጪው የፋሲካ በዓል ጋር በተያያዘ ከምርት አቅርቦት እስከ ፍትሐዊ የግብይት ሥርዓት ድረስ በትኩረት እየሠሩ መሆናቸውን ገለጹ፡፡ የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቢታ ገበያው÷…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ 77ኛ ዓመቱን እያከበረ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ግዙፉ የፓን አፍሪካ አቪዬሽን ግሩፕ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ 77ኛ ዓመቱን እያከበረ ይገኛል። የኢትዮጵያ ኩራት የሆነው አየር መንገዱ በይፋ ሥራ የጀመረው የዛሬ 77 ዓመት ነበር። በዚህ የረጅም ጊዜ ጉዞው ኢትዮጵያን እና አፍሪካን…

ሩዝ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ ምርት ገበያ ተገበያየ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ለመጀመሪያ ጊዜ የሩዝ ምርት ማገበያየቱን አስታውቋል፡፡ ድርጅቱ በ2015 በጀት ዓመት ወደ ግብይት ሥርዓቱ ካካተታቸው የግብርና ምርቶች መካከል አንዱ የሆነው ሩዝ መጋቢት 28 ቀን 2015 ዓ.ም በኤሌክትሮኒክስ የግብይት…

የጸጥታ አካላት የደንብ ልብስን በሀገር ውስጥ በማምረት 60 ሚሊየን ዶላር ማዳን ተቻለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጸጥታ አካላት የደንብ ልብስን በሀገር ውስጥ በማምረት 60 ሚሊየን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ማዳን መቻሉን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ በሀገር አቀፍ ደረጃ የጸጥታ ተቋማት የአልባሳት አቅርቦት አፈጻጸም ላይ ከፌዴራልና ከክልል ባለድርሻ…