Browsing Category
ቢዝነስ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት 3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ብድር ሰጠ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በ2015 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት 3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ብድር መስጠቱን አስታወቀ።
የባንኩ ፕሬዚዳንት ዶክተር ዮሃንስ አያሌው እንደተናገሩት÷ ባንኩ በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ከዚህ ቀደም ከሰጠው…
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የስንዴ ምርትን ማገበያየት ሊጀምር ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በተያዘው ዓመት የስንዴ ምርትን በዘመናዊ ግብይት ሥርዓት ለማገበያየት መዘጋጀቱን አስታውቋል።
የስንዴ ምርትን በዘመናዊ ግብይት ሥርዓት ለማገበያየት መዘጋጀቱን የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የኮርፖሬት ኮሙኒኬሽን ሥራ አስኪያጅ…
የኢትዮጵያን ቡና ጥራት ማሳደግ የሚያስችል የ2 ሚሊየን ዩሮ ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ቡና ጥራት እና ዋጋ ማሳደግ የሚያስችል የሁለት ሚሊየን ዩሮ ፕሮጀክት ስምምነት ተፈረመ፡፡
ስምምነቱን በኢትዮጵያ የጣሊያን ኤምባሲ ከተባበሩት መንግሥታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ) ጋር ነው የተፈራረመው፡፡
ፕሮጀክቱ…
ዳሽን ባንክ ባለፈው በጀት አመት 3 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ትርፍ ማግኘቱን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳሽን ባንክ በ2014 ዓ.ም የባንክ ኢንዱስትሪውን የሚፈትኑ በርካታ ተግዳሮቶች ቢኖሩም በበጀት አመቱ መጨረሻ 3 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ከታክስ በፊት ትርፍ ማግኘቱን ገልጿል።
ባንኩ 29ኛ መደበኛ አመታዊ ጠቅላላ ጉባኤውን ባካሄደበት ወቅት÷ ትርፉ…
በ2015 ከቅባት እህሎች ወጪንግድ ከ300 ሚሊየን ዶላር በላይ ለማግኘት እየተሠራ ነው
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዚህ ዓመት ወደ ውጪ ከሚላኩ የቅባት እህሎች ከ 300 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ለማግኘት እየተሠራ መሆኑን የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ።
የሚኒስትሩ አማካሪ መስፍን አበበ ለፋናብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት ÷ ኢትዮጵያ…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአብራሪነት ያሰለጠናቸውን 236 ሰልጣኞች አስመረቀ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአውሮፕላን አብራሪነት ያሰለጠናቸውን 236 ሰልጣኞች አስመረቀ፡፡
አየር መንገዱ ባለፉት ሁለት ዓመታት በአቪየሽን አካዳሚው በክፍል ውስጥና በተግባር ያሰለጠናቸውን አብራሪዎች ነው ዛሬ ያስመረቀው፡፡
በምረቃ ሥነ-…
ኢትዮጵያና ቱርክ በሲቪል አቪዬሽን ዘርፍ የበለጠ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የቱርክ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣናት የመሸከም አቅማቸው ከፍተኛ የሆኑ አውሮፕላኖችን በመጠቀም በረራ ለማድረግ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ።
ሁለቱ የአቪዬሽን ባለስልጣናት ከኢስታንቡል -አዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ- ኢስታንቡል…
ሲንቄ ባንክ የተሟላ የባንክ አገልግሎት መስጠት ጀመረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሲንቄ ባንክ የተሟላ የባንክ አገልግሎት መስጠት መጀመሩ ተገለጸ፡፡
ባንኩ ባዘጋጀው መድረክ አዲሱን ብራንድ በይፋ ማስተዋወቁም ነው የተገለጸው፡፡
በመርሐ-ግብሩ ላይ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ-መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ፣…
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ወርቅ በሚመረተው ልክ ወደ ብሔራዊ ባንክ እየገባ አይደለም ተባለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ወርቅ በሚመረተው ልክ ወደ ብሔራዊ ባንክ እየገባ አለመሆኑ ተገለጸ፡፡
በዘርፉ ላይ እየታየ ያለውን ችግር ለመፍታት እና የአሠራር የእርምት እርምጃዎች ለመውሰድ የሚስችል ውይይት በአሶሳ ከተማ ተካሂዷል፡፡
የማዕድን…
አየር መንገዱ የአፍሪካ ምርጥ የጭነት አየር መንገድ ተብሎ ተሸለመ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የ2022 የአፍሪካ ምርጥ የጭነት አየር መንገድ አገልግሎት ተሸላሚ ሆነ፡፡
በአፍሪካ ግዙፉ የአየር ጭነት አገልግሎት አቅራቢ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ÷ ሽልማቱን በለንደን በተካሄደ ስነ ስርዓት ተቀብሏል፡፡…