Browsing Category
ቢዝነስ
በህዳር ወር ከወጪ ንግድ 333 ነጥብ 9 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 በጀት ዓመት በህዳር ወር ከወጪ ንግድ 333 ሚሊየን 932 ሺህ ዶላር ገቢ መገኘቱ ተገለፀ፡፡
በወሩ ከግብርና፣ ከማምረቻው ዘርፍ እና ከማዕድንና ሌሎች ምርቶች ነው 333 ሚሊየን 932 ሺህ የአሜሪካ ዶላር…
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለዳያስፖራው የሚያገለግሉ ልዩ የቅድመ ክፍያ ካርዶች አዘጋጀ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የመንግስትን ጥሪ ተከትለው ከመላው ዓለም ወደ ሀገር ውስጥ እየገቡ ላሉ እንግዶች ልዩ የዳያስፖራ የቅድመ ክፍያ ካርዶችን ማዘጋጀቱን አስታውቋል፡፡
ባንኩ በተለያየ የብር መጠን የቅድመ ክፍያ ካርዶችን ያዘጋጀ…
በ5 ወራት ከቡና ሻይና ቅመማ ቅመም ምርት ኤክስፖርት ከ525 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ አምስት ወራት ከቡና ሻይና ቅመማ ቅመም ምርት ኤክስፖርት 525 ነጥብ 6 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን የቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
በበጀት ዓመቱ አምስት ወራት 114 ሺህ 335 ነጥብ 63 ቶን የቡና ሻይና ቅመማ…
በገና ኤግዚብሽንና ባዛር ለዲያስፖራው ጥራቱን የጠበቀ ምርት ይቀርባል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በመዲናዋ በተመረጡ በከተማና በሁሉም ክፍለ ከተሞች የ2014 የገና ኤግዚብሽንና ባዛር ከሌላው ጊዜ በተለየ ጥራት እንደሚካሄድ የስራ፣ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ገልጿል፡፡
የገና ኤግዚብሽንና ባዛሩም ከታህሳስ 20 ቀን 2014 ዓ.ም…
በ5 ወራት ከአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ምርት የወጪ ንግድ 203 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዝነው በጀት ዓመት የመጀመሪያው 5 ወራት ከአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ምርት የወጪ ንግድ 203 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በ5 ወራት ውስጥ ከአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ምርት 215 ሚሊየን ዶላር ገቢ…
ቱርክ ገንዘቧ ከአሜሪካ ዶላር ጋር ያለውን ምጣኔ ለማስተካከል የፋይናንስ ማሻሻያዎችን አደረገች
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 1፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ቱርክ ገንዘቧ ከአሜሪካ ዶላር ጋር ያለውን ምጣኔ ያስተካክላል ያለችውን የፋይናንስ ማሻሻያ ተግባራዊ ማድረግ ጀመረች።
ሰሞኑን የቱርክ ሊሬ ከአሜሪካ ዶላር አንፃር አቅሙ መዳከሙን ተከትሎ ፕሬዚዳንት ሬጂብ ታይብ ኦርዶኻን ይህን ችግር…
በ2013 በጀት አመት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል 2 ነጥብ 64 ቢሊየን ዶላር ሀገር ቤት ገብቷል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2013 በጀት አመት 2 ነጥብ 64 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር በባንኩ በኩል ወደ ሀገር ቤት መግባቱን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አስታወቀ ።
ባንኩ የ23ኛ ዙር የ"ይመንዝሩ፣ይቀበሉ ይሸለሙ" የውጭ ምንዛሬ ግኝት ማበረታቻ የእጣ አወጣጥ…
ባለፉት አምስት ወራት ከማዕድን የወጪ ንግድ 241 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አምስት ወራት ከማዕድን የወጪ ንግድ በተለይም ከወርቅ 241 ሚሊየን ዶላር ገቢ ማግኘት መቻሉን የማዕድን ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጂነር ታከለ ዑማ በማህበራ ትስስር ገፃቸው “አሁን ካለንበት ሀገራዊ ሁኔታ በተለይም…
በአምስት ወራት ውስጥ 147 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአምስት ወራት ውስጥ 147 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰብ መቻሉን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ሚኒስትሩ አቶ ላቀ አያሌው በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው፥ ባለፉት አምስት ወራት ውስጥ የኮሮና ወረርሽኝን፣ አገራዊ የፀጥታና መሰል ተግዳሮቶችን…
በእሁድ ገበያ ከ48 ሚሊየን ብር በላይ የግብርናና የኢንዱስትሪ ምርቶች ግብይት ተፈፅሟል – የመዲናዋ ህብረት ስራ ኤጀንሲ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በእሁድ ገበያ ከ48 ሚሊየን ብር በላይ የግብርናና የኢንዱስትሪ ምርቶች ግብይት መፈጸሙን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ህብረት ስራ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡
7ኛ ሳምንቱን በያዘው የእሁድ ገበያ በተመጣጣኝ ዋጋ የግብርናና የኢንዱስትሪ ምርቶችን…