Browsing Category
ቢዝነስ
የስነ ልክ መሳሪያዎችን ትክክለኛነት ለማረጋገጥ በተደረገ የቁጥጥር ስራ ከ6 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የስነ ልክ መሳሪያዎችን ትክክለኛነት ለማረጋገጥ በተደረገ የቁጥጥር ስራ ከ6 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተገኘ፡፡
ከውጪ ወደ ሀገር ውስጥ በገቡና ለልዩ ልዩ አገልግሎት የሚውሉ ህጋዊ የስነ ልክ መሳሪያዎችን ትክክለኛነት ለማረጋገጥ በተደረገ…
የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 21 ፡ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ፡፡
በምግብ ደህንነት ስራ አመራር ትግበራ ላይ የምክር አገልግሎት ለመስጠት ፑራቶል ኢትዮጵያ የምግብ ኢንዱስትሪ ከተባለ ኩባንያ ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል፡፡
ስምምነቱን…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የአፍሪካ 2021 ምርጥ ማዕከላዊ አመራር ባንክ ሽልማት አገኘ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የአፍሪካ 2021 ምርጥ ማዕከላዊ አመራር ባንክ የዋንጫ እና የምስክር ወረቀት ተሸላሚ ሆነ።
ባንኩ የዋንጫ እና የምስክር ወረቀት ተሸላሚ የሆነው፣በተለይ ባለፉት ሁለት አመታት የሀገሪቱን የገንዘብ፣የውጭ…
በበጀት ዓመቱ ከ279 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2013 በጀት ዓመት ከ279 ቢሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው ገለጹ፡፡
ሚኒስቴሩ 290 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ የእቅዱን 96 ነጥብ 2 በመቶ ማሳከቱንም ተናግረዋል፡፡
ሚኒስትሩ እቅድ አፈጻጸሙ ካለፈው…
በበጀት አመቱ ከወጪ ንግድ 3 ነጥብ 62 ቢሊየን ዶላር ተገኝቷል
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት አመቱ ከወጪ ንግድ 3 ነጥብ 62 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር መገኘቱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ።
ገቢው ወደ ውጭ ከተላኩ ምርቶች የተገኘ ሲሆን፥ በዋናነት ከግብርና ምርቶች እና ማዕድን ዘርፍ የተገኘ መሆኑ ተገልጿል፡፡…
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ኦፓል፣ ኤመራልድና ሳፋየር ማዕድናትን ሊያገበያይ ነው
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ኦፓል፣ ኤመራልድና ሳፋየር ማዕድናትን ሊያገበያይ መሆኑን አስታወቀ።
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የማዕድን ምርቶችን ወደ ዘመናዊ የግብይት ሥርዓት ለማስገባት ከማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር ጋር የመግባቢያ ሰነድ መፈራረሙ ይታወሳል።…
ከኦፓል ማዕድን ሽያጭ ከ3 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው 2013 በጀት ዓመት ለውጭ ገበያ ከተላከ የኦፓል ማዕድን ሽያጭ ከ3 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የአማራ ክልል ማዕድን ማስፋፊያ ኤጀንሲ አስታወቀ።
የኤጀንሲው የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ይታየው ተስፋሁን…
በአልባሳት ምርት ላይ የሚስተዋለውን የዋጋ ንረት ለመቅረፍ እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ በአልባሳት ምርት ላይ የሚስተዋለውን የዋጋ ንረት ለመቅረፍ እየተሰራ ነው፡፡
የልብስ ምርት ለማህበረሰቡ በተመጣጣኝ ዋጋ ተደራሽ ለማድረግ የማምረቻ ተቋማትን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ እየተሠራ መሆኑን…
አየር መንገዱ የአገልግሎት አሰጣጥ ጥራቱን ማስጠበቅ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአገልግሎት አሰጣጥ ጥራቱን ማስጠበቅ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ፡፡
ስምምነቱ ኦ ኢ ኤም ሰርቪስ ከተሰኘው የአውሮፕላን አካላት አምራችና የጥገና አገልግሎት አቅራቢ ኩባንያ ጋር የተፈረመ ሲሆን፥ ለረጅም አመታት የሚቆይ…
አየር መንገዱ ከሌጅ አውሮፕላን ማረፊያ ጋር በጭነት አገልግሎት ያለውን ውል አራዘመ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቤልጂየሙ ሌጅ አውሮፕላን ማረፊያ ጋር በጭነት አገልግሎት ያለውን ውል ለተጨማሪ አመታት አራዘመ፡፡
አየር መንገዱ ከአውሮፕላን ማረፊያው ጋር ለቀጣዮቹ አምስት አመታት ነው ውሉን ያራዘመው፡፡
በዚህም የሌጅ አውሮፕላን…