Browsing Category
ቢዝነስ
ከማዕድን ምርቶች 681 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከማዕድን ምርቶች 681 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን የማዕድን እና ነዳጅ ሚኒስቴር አስታውቋል።
ይህም ባለፋት ዓመታት ከተገኘው የውጭ ምንዛሪ ትልቁ በመሆን ተመዝግቧልም ነው የተባለው።
በቀጣይ ዓመትም ከዘርፉ …
ከጨርቃ ጨርቅ እና አልባሳት ምርቶች 140 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ተለያዩ ሃገራት ከተላኩ የጨርቃ ጨርቅ እና አልባሳት ምርቶች 140 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት አስታወቀ።
ኢንስቲትዩቱ የ2013 በጀት ዓመት የ11 ወር ዕቅድ…
የልዩ ጣዕም ቡና የቅምሻ ውድድር አሸናፊ ቡናዎች የቅምሻና የማስተዋወቅ ስነስርዓት ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው የልዩ ጣዕም ቡና የቅምሻ ውድድር ከ1 እስከ 5 ደረጃ የወጡ አሸናፊ ቡናዎች የቅምሻና የማስተዋወቅ ስነስርዓት ተካሂዷል።
ዝግጅቱ የፕሬዚዴንሺያል አዋርድ አሸናፊ ቡናዎችን ለዓለም አቀፍ ገዥዎች ለማስተዋወቅ ያለመ መሆኑ ተገልጿል።…
አዋሽ ኢንሹራንስ ኩባንያ በበጀት ዓመቱ ከ1ቢሊየን በላይ አረቦን ሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ሰኔ 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዋሽ ኢንሹራንስ ኩባንያ በበጀት ዓመቱ 1 ነጥብ 28 ቢሊየን አረቦን መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡
ኩባንያው በዚህ ዘርፍ የ23 በመቶ የሽያጭ ገቢ እድገት አስመዝግቧል ነው የተባለው፡፡
በሕይወት መድን ስራ ዘርፍም ከ332 ነጥብ 6…
የህብረት ባንክ “ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ ፣ይሸለሙ” የእጣ አወጣጥ መርሃ ግብር ተከናወነ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ሕብረት ባንክ የይቀበሉ፣ ይመንዝሩ ይሸለሙ የውጭ ምንዛሬ ማበረታቻ የእጣ አወጣጥ መርሃ ግብር በዛሬው እለት ተከናውኗል።
መርጋ ግብሩ ሕብረት ባንክ ላለፉት ስድስት ወራት የውጭ ምንዛሬ ግኝትን ለማሳደግና የውጭ ምንዛሬን በባንኩ ለሚቀበሉና…
ጃይካ የኢትዮጵያ የቆዳ ምርቶች በአሜሪካ እና አውሮፓ ገበያ ያላቸውን ተቀባይነት ለመጨመር ድጋፍ እያደረገ ነው
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓን ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት (ጃይካ) የኢትዮጵያ የቆዳ ምርቶች በአሜሪካ እና አውሮፓ ገበያ ያላቸውን ተቀባይነት ለመጨመር ድጋፍ እያደረገ ነው፡፡
ለዚህ እንዲረዳም ለአንድ ጫማ ፋብሪካ እና አምስት የቆዳ ቦርሳ አምራቾች ቴክኒካዊ ድጋፍ…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አስመራ በረራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቋርጦት የነበረው ወደ አስመራ የሚደረግ በረራ መጀመሩን አስታወቀ፡፡
አየር መንገዱ ከዛሬ ጀምሮ የበረራ አገልግሎት መጀመሩን ከአየር መንገዱ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ…
በግንቦት ወር 419 ሚሊየን ዶላር ከወጪ ንግድ ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በግንቦት ወር 419 ሚሊየን ዶላር ከወጪ ንግድ ገቢ መገኘቱ ተገለጸ።
የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚንስትሩ አቶ መላኩ አለበል በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ ÷በግንቦት ወር 404 ሚሊየን ዶላር ለማግኝት ታቅዶ 419 ሚሊየን (103%) ተገኝቷል…
ባለፉት 11 ወራት ከ259 ቢሊየን ብር በላይ መሰብሰብ ተችሏል
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 11 ወራት ውስጥ 259 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር መሰብሰብ መቻሉን የገቢዎች ሚኒስትሩ አቶ ላቀ አያሌው ገለጹ።
በ2ዐ13 የበጀት ዓመት ከሐምሌ 1 ቀን ጀምሮ ባሉት 11 ወራት ውስጥ ለመሰብሰብ ከታቀደው 264 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር 259 ነጥብ…
የኢትዮ-ኮሪያ የቱሪዝም ፎረም በበይነ መረብ ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና በደቡብ ኮሪያ መካከል በኢኮኖሚ መስክ ያለውን ትብብር ለማጠናከር ‘ኢትዮጵያ-ኮሪያ 2021 የቱሪዝም ፎረም’ በሚል ርዕስ የበይነ መረብ ውይይት ተካሂዷል።
የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሳው ኢትዮጵያ ከደቡብ ኮሪያ ጋር በደም…