Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ፋና ስብስብ

ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ናኦሚ በሴቶች የዓለም ዋንጫ አሜሪካን ወክላለች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ናኦሚ ግርማ በሴቶች የዓለም ዋንጫ በአሜሪካ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ስብስስብ ውስጥ ድንቅ ብቃቷን እያሳየች ትገኛለች፡፡ የተካላካይ ክፍል ተጫዋቿ በፈረንጀቹ 2020 የአሜሪካ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን የመጀመሪያ ጥሪ የደረሳት ሲሆን፥…

የ12ኛ ክፍል ፈተናን ለመፈተን ከልጃቸው ጋር ወደ ዩኒቨርሲቲ ያመሩት የ59 ዓመቱ የእድሜ ባለፀጋ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ59 ዓመቱ የእድሜ ባለፀጋ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ የ12ኛ ክፍል ፈተናን ለመፈተን ከልጃቸው ጋር በመሆን ወደ ጅማ ዩኒቨርሲቲ አቅንተዋል፡፡ አንዳንድ ሰዎች ለትምህርት የዕድሜ ገደብ ሲያወጡለት የሚታይ ሲሆን ፥ የዕውቀት ጥምን ለማርካትና…

ሲስተር ወርቅነሽ ኬሬታ እና ሲስተር መስከረም ሰጠኝ የ2023 የጤናው ዘርፍ ጀግኖች ተባሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ“ውሜን ኢን ግሎባል ኸልዝ” በተዘጋጀው የ2023 የጤናው ዘርፍ ጀግኖች የሽልማት መርሐ - ግብር ሲስተር ወርቅነሽ ኬሬታ እና ሲስተር መስከረም ሰጠኝ የ2023 የጤናው ዘርፍ ጀግኖችን ሽልማት አሸነፉ፡፡ በርዋንዳ ዋና ከተማ ኪጋሊ በተዘጋጀው…

በጅማ ዩኒቨርሲቲ የተመረቁት ሦስት መንትዮች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅማ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ዛሬ አስመርቋል፡፡ ከተመራቂዎቹ መካከል በጅማ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ ሦስት የተለያዩ መንትዮች ይገኙበታል፡፡ ሜላት ደቻሳ በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ እና…

ለአርቲስት እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) የክብር ዶክትሬት ሊሰጣት ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለአርቲስት እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) የክብር ዶክትሬት ሊሰጣት መወሰኑን አስታወቀ፡፡ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ጋርዳቸው ወርቁ (ዶ/ር) እንደገለጹት÷ ዩኒቨርሲቲው በተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ሐምሌ 13 ቀን 2015…

አምስት ግልገሎችን የወለደችው በግ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ካፋ ዞን አዲዮ ወረዳ ጨጋ ቀበሌ አንዲት በግ አምስት ግልገሎችን መውለዷ ተሰምቷል፡፡ እቺህ በግ የቦንጋ በግ ዝርያ ያላት ናት ነው የተባለው፡፡ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል…

የምድራችን የምንጊዜም ‘አዛውንቱ’ ውሻ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፖርቹጋል የሚገኘው ‘ቦቢ’ የተባለው የ31 ዓመቱ ውሻ በእድሜ ትልቁ ውሻ በመሆን በዓለም ድንቃድንቅ መዝገብ ላይ ስሙ ሰፍሯል። ውሻው በፖርቹጋል ‘ራፌይሮ ዶ አሌንቲዮ’ የሚል ስያሜ ከተሰጣቸው የውሻ ዝርያዎች የተገኘ ሲሆን እነዚህ ውሻዎች አማካይ…

የስልጤ ባሕላዊ ምግብ “አተካኖ” በአፍሪካ ድንቃድንቅ ተመዘገበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከስልጤ ባሕላዊና የክብር ምግቦች መካከል አንዱ የሆነው “አተካኖ” በአፍሪካ ድንቃድንቅ ተመዘገበ። በአፍሪካ ድንቃድንቅ የተመዘገበው “አተካኖ” ከ8 ሜትር በላይ ርዝመት እና 10 ሴንቲሜትር ጥልቀት እንዳለው ተገልጿል፡፡ ይህ ባህላዊ ምግብ…

የስሜት መቃወስ ምንድን ነው?

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የስሜት መቃወስ በመንፈስ ጭንቀት ምክንያት የሚከሰት የአዕምሮ ህመም መሆኑን የዘርፉ ምሁራን ያስረዳሉ፡፡ የስሜት መቃወስ በታማሚው ላይ የስሜት መለዋወጥን የሚያስከትል ሲሆን÷ታማሚው አንዳንዴ በጭንቀት፣ ድባቴ ውስጥ ሲሆን ደስታ እና የእንቅስቃሴ…

አሜሪካ በላቦራቶሪ የጎለመሰ ሥጋ ለገበያ እንዲቀርብ ፈቀደች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በላቦራቶሪ የተፈበረከ ሥጋ ለገበያ እንዲቀርብ ፈቅጃለሁ ብላለች፡፡ ይህን ተከትሎም አሜሪካ ከሲንጋፖር ቀጥላ በዓለም ላይ በላቦራቶሪ የሚፈበረክ ሥጋ ሽያጭ ላይ እንዲውል የፈቀደች ሀገር ሆናለች። ደቡብ አፍሪካ በዚሁ መንገድ ሥጋ ማምረት…