Browsing Category
ፋና ስብስብ
በአማራ ክልል የሚገኙ ቋንቋዎችን ለማልማት እየተሠራ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ባህል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ በክልሉ የሚገኙ ቋንቋዎችን ለማልማት፣ ጥበቃ ለማድረግ እና የአጠቃቀም ሥርዓታቸውን ለማሳደግ እየተሠራ ነው አለ።
በክልሉ የሚገኙ ቋንቋዎች ልማት፣ ጥበቃና አጠቃቀም ሥርዓትን በተመለከተ ከተለያዩ…
የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ዘጠነኛ ሳምንት ውድድር በመጪው ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ዘጠነኛ ሳምንት የድምጻውያን ውድድር በመጪው ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል፡፡
በርካታ ባለተሰጥኦ ድምጻውያን ብርቱ ፉክክር የሚያሳዩበት የፋና ላምሮት ውድድር በመጪው ቅዳሜም ለሁለት ወራት በ2 ምድብ ተከፍለው ሲወዳደሩ የቆዩት…
የባኔ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ “ማሮ” በዓል እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የባኔ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ "ማሮ" በዓል እየተከበረ ነው።
የባኔ ብሔረሰብ አባላት በየዓመቱ ታኅሳስ 15 ቀን አሮጌውን ዓመት ሸኝተው አዲሱን ዓመት ይቀበላሉ።
የብሔረሰቡ አባላት የዘመን መለወጫ…
የኢቢሲ ም/ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አብዱራህማን ሩቤ ስርዓተ ቀብር ተፈጸመ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ የነበሩት አቶ አብዱራህማን ሩቤ ስርዓተ ቀብር በኮልፌ ሙስሊም መካነ መቃብር ተፈጽሟል።
አቶ አብዱራህማን ባደረባቸው ሕመም ምክንያት በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ነው በዛሬው…
የኢቢሲ ም/ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አብዱራህማን ሩቤ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው እያገለገሉ የነበሩት አቶ አብዱራህማን ሩቤ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።
አቶ አብዱራህማን ባደረባቸው ሕመም ምክንያት በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ነው በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም…
የሰው ልጅ ከተፈጥሮ ተነጥሎ መኖር አይችልም – አቶ ኩመራ ዋቅጅራ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰው ልጅ ከተፈጥሮ ተነጥሎ መኖር አይችልም አሉ የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ኩመራ ዋቅጅራ።
አቶ ኩመራ ዋቅጅራ በተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ከ30 ዓመታት በላይ በባለሙያነትና በአመራርነት አገልግለዋል።…
የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ስምንተኛ ሳምንት ውድድር ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተወዳጁ ፋና ላምሮት የባለተሰጥዖ ድምፃውያን ውድድር ምዕራፍ 21 ስምንተኛ ሳምንት ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል።
በሳምንቱ የምድብ ሁለት 5 ተወዳዳሪዎች ራሳቸው የመረጧቸውን ሁለት ሙዚቃዎች ከዛየን ባንድ ጋር ያቀርባሉ።
ከተወዳዳሪዎቹ መካከል አንዱ…
በአፋር ክልል የተገኘው 1 ነጥብ 5 ሚሊየን የሚደርስ ዕድሜ ያለው ቅሪተ አካል…
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል በጎና መካነ ቅርስ ስፍራ 1 ነጥብ 5 የሚደርስ እድሜ ያለው የራስ ቅል እና ፊት ተገኘ።
ግኝቱ የጎና ፕሮጀክት የምርምር ውጤት በሚል ርዕስ በኔቸር ኮሙኒኬሽን የታተመ ሲሆን÷ ኢትዮጵያ የሰው ልጅ ዘር መገኛ መሆኗን ያጠናከረ መሆኑ…
በአማራ ክልል ለሚከበሩ ኃይማኖታዊና ባህላዊ በዓላት…
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በቅርቡ የሚከበሩ ኃይማኖታዊና ባህላዊ በዓላት በድምቀት እንዲጠናቀቁ አስፈላጊው ዝግጅት እየተደረገ ነው አለ የክልሉ ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ፡፡
የቢሮው የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አበበ እምቢያለ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በክልሉ…
የፋና 80 የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር የፊታችን እሁድ እሁድ ቀጥሎ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 5ኛው ሳምንት የፋና 80 አሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ተወዳዳሪዎች ወደ ግማሽ ፍፃሜ ለመግባት የሚያደርጉት ፍልሚያ የፊታችን እሁድ ይካሄዳል።
ውድድሩ የመጀመሪያውን የዳንስና ውዝዋዜ ባለድል ለመለየት 7ኛ ሳምንት ላይ ደርሷል።
በአሸናፊዎች…