Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ፋና ስብስብ

ዲሽቃ በመስራት ወራሪ ጠላትን ለማጥፋት በፈጠራ ስራ የታገዘው የጠለምት ወጣቶች ተጋድሎ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪውን ህወሓት ለመደምሰስ ዲሽቃ የተሰኘውን የጦር መሳሪያ በመስራት በፈጠራ ስራ የታገዙት የጠለምት ወጣቶች ለሌሎችም አርአያ የሚሆን ተተጋድ ነው የፈጸሙት፡   አሸባሪው እና ወራሪው የህወሓት ቡድን በአማራ እና አፋር ክልሎች…

ጃፓናዊው ቢሊየነር ወደ አለም አቀፍ የጠፈር ጣቢያ ተጓዙ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በኦንላይን ፋሽን ከፍተኛ ሃብት ያካበተው እና ለህዋ ምርምር አድናቂ እንደሆነ የሚነገርለት ጃፓናዊው ባለሃብት ዩሳኩ ማዛዋ እና ፕሮዱሰሩ ዮዞ ሂራኖ በግላቸው ወጪ ያደረጉት ይህ የጠፈር ጉዞ በ10 አመታት ውስጥ ከተደረጉት ጉዞዎች የመጀመሪያው ነው…

95 ማራቶን በ 95 ቀን የሮጠችው ሴት በጊነስ የክብረ ወሰን መዝገብ ላይ ሰፈረች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 95 ማራቶን ርቀት በ95 ቀን የሮጠችው ሴት በጊነስ የክብረ ወሰን መዝገብ ላይ ስሟን ማስፈሯ አስገራሚ ሆኗል፡፡ አሊሳ ክላርክ ትባላለች ፤ እንስቷ በየቀኑ የአንድ ማራቶን ርቀት በመሮጥ እና ለ95 ቀናት ተመሳሳይ ርቀቱን በመሸፈኗ “95 የማራቶን…

ቻይና የብዝሃ ሕይወት ጥበቃ መመሪያ አዘጋጀች

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የሀገሯን የብዝሃ ሕይወት ጥበቃ ግቦች በዝርዝር ያመላከተ መመሪያ አወጣች፡፡ በግቦቹ መሠረት እስከ ፈረንጆቹ 2025 ድረስ ÷ የቻይና ጥብቅ ተፈጥሯዊ አካባቢዎች፣ በዋናነት ብሔራዊ ፓርኮች የሀገሪቷን 18 በመቶ ያህል መሬት መሸፈን አለባቸው…

መውሊድን በእማማ ረህመት በሺር ቤት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የ80 አመት አዛውንቷ እማማ ረህመት የጎንደር ከተማ ነዋሪ ናቸው። ለሀገራቸው ያላቸው ፍቅር ቀላል የሚባል አይደለም። የሚተዳደሩት በልጆቻቸው እርዳታ ቢሆንም ሀገራቸው በትህነግ አሸባሪ ቡድን የገባችበትን ችግር ለማስወገድ ግንባር ለዘመተው…

የ2021 የዓለም ሚዲያ ሽልማት ዘይነብ ባዳዊ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቢቢሲ ግሎባል በለንደን በተዘጋጀው ፕሮግራም ላይ የ2021 የዓለም ሚዲያ ሽልማት ጋዜጠኛ ዘይነብ ባዳዊ አሸናፊ እንደሆነች ተገለጸ፡፡ ቢቢሲ ግሎባል ከተወዳዳሪዎቹ መካከል ለሽልማት ያበቃቸውን በተራኪ ፕሮግራማቸው ጥልቀት እና ሚዲያውን ለማጉላት…

ማሪያ ሬሳ እና ድሚትሪ ሙራቶቭ የ2021 የሠላም ኖቤል ሽልማት አሸናፊዎች ሆኑ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፊሊፒንሳዊቷ ማሪያ ሬሳ እና ሩሲያዊው ድሚትሪ ሙራቶቭ የ2021 የሠላም ኖቤል ሽልማት አሸናፊዎች ሆኑ፡፡ ያሸነፉትም ዴሞክራሲና ሠላም ይሰፍን ዘንድ ሃሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት እንዲከበር ባበረከቱት አስተዋጽዖ መሆኑ ተመላክቷል፡፡…

ታንዛኒያዊውፕሮፌሰር አብዱልራዛቅ ጉርናህ የ2021 የኖቤል ተሸላሚ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ታንዛኒያዊው ደራሲ ፕሮፌሰር አብዱልራዛቅ ጉርናህ የ2021 የሥነ-ፅሁፍ ዘርፍ ተሸላሚ መሆናቸው ተሰማ፡፡ ተሸላሚ መሆናቸውን ያስታወቀው የስዊድን አካዳሚ ሲሆን መረጃዎች እንደሚያመላክቱት አሸናፊ ያደረጋቸው ሥነ-ፅሁፍም በቅኝ ግዛት አስከፊነት እና…

በቲክ ቶክ 114 ሚሊየን ተከታዮች ያሉት – ካባኔ ላሜይ

አዲስ አበባ፣ መሰከረም 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ባለፈው ዓመት በጣሊያን በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሲታወጅ በርካታ ዜጎቿ ከስራ ተፈናቅለው ነበር፡፡ ካባኔ ላሜይም በወረርሽኙ ምክንያት በጣሊያን፣ ሰሜን ቱሪም ውስጥ ከሚገኝ ፋብሪካ ከስራ የተቀነሰ ግለሰብ ነበር፡፡…

የእንግሊዛዊቷ የሳራ ኤቨራርድ ገዳይ ፖሊስ ዌይን ኩውዝንስ የዕድሜ ልክ እስራት ተፈረደበት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሣራ ኤቨራርድን የገደላት  ፖሊስ መኮንን በቁጥጥር ስር ዉሎ የዕድሜ ልክ እስራት ተፈርዶበታል። ዋይኔ ኩውዝንስ የተባለዉ የ48 አመት ጎልማሳ የፖሊስ መኮነን የ33 አመቷን ወጣት በክላፋም ውስጥ ከሚገኘው የጓደኛዋ ቤት ወደ ቤቷ ስትመለስ መጋቢት…