Browsing Category
ፋና ስብስብ
ለ30 ዓመታት ፊቱ ከታፋው ጋር ተጣብቆ የቆየው ግለሰብ በተደረገለት ቀዶ ጥገና ቀጥ ብሎ መቆም ችሏል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለሶስት አስርት ዓመታት ፊቱ ከታፋው ጋር ተጣብቆ የቆየው ግለሰብ በተደረገለት የተሳካ ቀዶ ጥገና ህክምና ቀጥ ብሎ መቆም መቻሉ ብዙዎችን አስደስቷል።
የ46 ዓመቱ ሊ ሁዌ ከ18 ዓመቱ ጀምሮ ለበርካታ ዓመታት ፊቱን ከታፋው ጋር በማጣበቅ…
በገና በዓል በቱሪስቶች የምትጨናነቀው የቤተልሄም ከተማ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በርካታ ቁጥር ያላቸው ቱሪስቶች እየሱስ ክርስቶስ የተወለደበትን ቀን ለማክበር ወደ ቤተልሔም ከተማ ያቀናሉ፡፡
በዛሬው ዕለትም በዓለም ዙሪያ የሚገኙ የክርስትና እምነት ተከታይ ተጓዦች እና ቱሪስቶች በእስራኤል እየሱስ ክርስቶስ በተወለደባት…
ሰራተኞች በመጸዳጃ ቤት የሚያሳልፉትን ጊዜ ለማሳጠር የተዘጋጀው የመጸዳጃ ወንበር ንድፍ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣2012 (ኤፍቢሲ) ሰራተኞች ብዙ ጊዜያቸውን መጸዳጃ ቤት እንዳያበክኑ በሚል የተነደፈው መጸዳጃ ወንበር ብዙዎቹን እያወዛገበ ይገኛል፡፡
ረጀም እና ቀላል ስሜትን የሚፈጥር የመፀዳጃ ቤት ቆይታ ሰዎች ጋዜጣዎች እንዲያነቡ እና በስልኮቻቸው ኢንተርኔት እንዲጠቀሙ እድልን…
የቤት ስራውን ባለማከናወኑ ምክንያት አባት ልጁ ላይ የወሰደው እርምጃ ብዙዎቹን አስቆጥቷል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቤት ስራውን ባለማከናወኑ ምክኒያት አንድ ቻይናዊ አባት የ10 ዓመት ልጁ ላይ የወሰደው እርምጃ ብዙዎቹን አስቆጥቷል።
ይህ ቻይናዊ አባት የ10 ዓመት ልጁ ቤት ስራውን መስራት አልቻለም በሚል ምክንያት በሻንጋይ የባቡር ጣቢያ ውስጥ እንዲለምን…
ለ36 ዓመታት ባህር ውስጥ በጠርሙስ የተቀመጠው ደብዳቤ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ከ36 አመት በኋላ ባህር ውስጥ በጠርሙስ ተቀምጦ የተገኘው ደብዳቤ ብዙዎቹን አስገርሟል።
ይህ እድሜ ጠገብ ደብዳቤ በማሳቹስቴት ግዛት ኬብ ኮድ በተሰኘ የባህር ዳርቻ ጆሽዋ ሜንዲስ በተባለ ግለሰብ ነው የተገኘው።
መልዕክቱ እንደ…
ሁለት ራሶች ያላት የኮብራ እባብ በህንድ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የህንድ የዱር እንስሳት ባለሙያዎች ሁለት ራሶች ያሉት ኮብራ እባብ መገኙትን ይፋ አድርገዋል፡፡
ነገር የአካባቢው ነዋሪዎች ከአፈታሪኮች ጋር በተገናኙ እንደዚህ እባቡን ለዱር እስሳት ባለሙያዎች ለመስጠት ፈቃደኛ እንዳልሆኑ ተነግሯል፡፡…
ለ1 ሺህ 400 ዓመታት የአክሱም ስልጣኔ የአስተዳደር ማዕከል የነበረ ከተማ በቁፋሮ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ1 ሺህ 400 ዓመታት የአክሱም ስልጣኔ የአስተዳደር ማዕከል የነበረ ቤተ ሰማዕቲ ከተማ በቁፋሮ ተገኘ።
ከ2003 ዓ.ም ጀምሮ ለአምስት አመታት ቁፋሮ ሲያካሂዱ የነበሩ ተማራማሪዎች ባሳተሙት የጥናት ውጤት ከተማውን በቁፋሮ…
አዛውንቷ በ80 ዓመታቸው ከዩኒቨርሲቲ በመመረቅ ህልማቸውን አሳክተዋል
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የ80 ዓመቷ አዛውንት ከአላባማ ኤ ኤንድ ኤም ዩኒቨርሲቲ በመመረቅ ህልማቸውን አሳክተዋል።
ዶንዜላ ዋሽንግተን የተባሉት አዛውንት ኮሌጅ በመቀላቀል በ80 ዓመታቸው በሶሻል ወርክ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ማግኘት ችለዋል።…
የተማሪዋን ህጻን ልጅ በማዘል የሶስት ሰዓት ትምህርት ያስተማረችው መምህርት
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የተማሪዋን ህፃን ልጅ በማዘል የሶስት ሰዓት ትምህርት ያስተማረችው መምህርት ተግባር ብዙዎችን አስገርሟል።
በጆርጂያ ጉኔት ኮሌጅ የባዮሎጂ ትምህርት ክፍል አስተማሪ የሆነችው ረዳት ፕሮፌሰር ራማታ ሲሶኮ ሲሴ ሰሞኑን የሰራችው መልካም…
የዓለማችን ጥልቅ ስፍራ በአንታርክቲካ ተገኘ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለማችን ጥልቅ ስፍራ በምስራቅ አንታርክቲካ ተገኘ።
በበረዷማው ክፍል የተገኘው ጥልቅ ስፍራ ከባህር ጠለል በታች 3 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር ጥልቀት አለው ነው የተባለው።
አሁን በተመራማሪዎች የተገኘው ጥልቁ ስፍራ ከፈረንጆቹ…