Browsing Category
ፋና ስብስብ
ጃፓናዊቷ ጋዜጠኛ በአስገድዶ መደፈር በደረሰባት ጥቃት በፍርድ ቤት በማሸነፍ የ30 ሺህ ዶላር ካሳ አገኘች
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 8፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ጃፓናዊቷ ጋዜጠኛ በአስገድዶ መደፈር በደረሰባት ጉዳት በፍርድ ቤት ክስ በማሸነፍ የ30 ሺህ ዶላር ካሳ ተከፍሏታል።
ሺዮሪ ኢቶ የተባለችው ጃፓናዊት ጋዜጠኛ በፈረንጆቹ በ2015 ላይ ራሷን በሳተችበት ወቅት ነበር ኒሪዮኪ ያማጉቺ በተባለ…
ከአቶሚክ ቦምብ ከተረፉት የሂሮሽማ ህንጻዎች ሊፈርሱ ነው
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ1945 በጃፓን ሂሮሺማ ከተማ ከአቶሚክ ቦምብ ፍንዳታ ከተረፉት ህንፃዎች ሊፈርሱ መሆኑ ተገለፀ።
በጃፓኗ ሂሮሺማ ከተማ በአውሮፓውያኑ በ1945 በአቶሚክ ቦምብ ፍንዳታ ወቅት ከተረፉት ህንጻዎች መካከል ሁለት ህንፃዎችን…
ቃሪያን መመገብ በልብ በሽታ እና በጭንቅላት ውስጥ ደም መፍሰስ የመሞት አደጋን ይቀንሳል- ጥናት
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የምግብ ስርዓት ላይ በየቀኑ የማይጠፋው ቃሪያ ከሚፈጥረው የማቃጠል ስሜት ባሻገር የራሱ የሆነ የጤና ጠቀሜታ እንዳለው አንድ ጥናት አመልክቷል፡፡
በአንድ አንድ የዓለም ሀገራት ከምግብነት ባሻገር ሰዎች ከበሽታ ለማገገም…