በጋምቤላ ክልል የቤት ለቤት የጸረ ወባ ኬሚካል ርጭት ዘመቻ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የቤት ለቤት የጸረ ወባ ኬሚካል ርጭት ዘመቻ መጀመሩን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታውቋል።
የቢሮው ሃላፊ አቶ ሮት ጋትዊች እንዳሉት÷ የቤት ለቤት የጸረ ወባ ኬሚካል ርጭት የወባ በሽታን ለመከላከል በሁሉም የክልሉ አካባቢዎች ለ20…
በደቡብ ክልል የማህፀን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ክልል አቀፍ 4ኛ ዙር የተቀናጀ የኮቪድ-19 እና የማህፀን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት የማስጀመሪያ መርሐ ግብር በአርባ ምንጭ ከተማ ተካሄደ፡፡
የማህፀን በር ካንሰር መከላከያ ክትባቱ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 27 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ…
ጥንቃቄ የሚሻው የበዓል ወቅት አመጋገብ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የበዓላት ወቅት አመጋገብ ተገቢው ጥንቃቄ ካልተደረገ ለጤና ችግር ሊዳርግ ይችላል፡፡
የጾም ቀናትን መጠናቀቅ ተከትለው በሚመጡ በዓላት ያለውን አመጋገብ ጥንቃቄ የተሞላበት ማድረግ እንደሚገባ ባለሙያዎች ይመክራሉ፡፡
ምክንያቱም ለረጅም ጊዜ ከቅባት…
የሕጻናት ምግብ ፍላጎት መቀነስን እንዴት ማስተካከል ይቻላል?
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕጻናት ላይ የሚስተዋለውን የምግብ መቀነስ በወላጆች ንቁ ክትትል በቀላሉ ማስተካከል እንደሚቻል ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡
ተፈጥሯዊ የምግብ ፍላጎት መቀነስ ፣ የተለያዩ ህመሞች፣ የንጥረ ነገሮች እጥረት፣ ጤናማ ያልሆነ አመጋገብና የአመጋገብ ልምምድ…
ለጤናማ ህይወት ጠቃሚ ምክሮች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ጤና ድርጅት ትርጓሜ መሰረት ጤናማ ህይወት መኖር ማለት በጠና የመታመም ወይም ቀደም ብሎ የመሞት አደጋን የሚቀንስ የአኗኗር ዘይቤ ነው፡፡
ጤናማ የአኗኗር ልማዶችን የዕለት ተዕለት ህይወታችን አካል ካደረግን አደገኛ የሚባሉትን እንደ ስኳር…
የነርቭ እና የእድገት እክል (ኦቲዝም) ምንድን ነው ?
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የነርቭ እና የእድገት እክል (ኦቲዝምእስፔክትረም ዲስ ኦርደር) ማለት ከነርቭና አንጎል አሰራር ሒደት ጋር ግንኙነት ያለው የእድገት እክል መሆኑን የዘርፉ ባለሙያዎች ያስረዳሉ፡፡
እስፔክትረም ማለት የእክሉን ደረጃ፣ መጠን፣ የምልክቱን ልዩነት…
የዓለም ጤና ድርጅት በኢትዮጵያ የአንድ ጤና መርሐ ግብርን ለመተግበር ድጋፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት በኢትዮጵያ የአንድ ጤና (ዋን ሄልዝ) መርሐ ግብርን ተግባራዊ ለማድረግ ድጋፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል፡፡
በዓለም ጤና ድርጅት የኢትዮጵያ ቴክኒካል ኦፊሰር ዶክተር ሞሃመድ ኢብራሂም÷ በኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና…
የሆድ ድርቀትን መከላከያ ዘዴ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሆድ ድርቀት ህመም በአብዛኛው በአመጋገብ ለውጥ እና በበቂ ሁኔታ በፋይበር የበለጸጉ ምግቦችን ባለመመገብ ይከሰታል፡፡
በዕድሜ ገፋ ያሉ፣ ሴቶች፣ በቂ የሆነ በፋይበር የበለጸገ ምግብ የማይመገቡ፣ ለተለያየ ህመም መድኃኒት የሚወስዱ፣ የአንጎል እና…
ዕድሜያቸው ከ50 በላይ የሆኑ ሴቶች ለአጥንት መሳሳት ተጋላጭ ናቸው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለይም የወር አበባ ማየት ያቆሙ እና ከ50 ዓመት በላይ የሆናቸው ሴቶች በአጥንት መሳሳት አማካኝነት ለሚከሰት የአጥንት ህመም (ስብራት) ተጋላጭ እንደሆኑ ይገለጻል፡፡
ለአጥንት ህመም አጋላጭ ከሆኑ መንስኤዎች አንዱ የአጥንት መሳሳት ብዙ ጊዜ…