Fana: At a Speed of Life!

የ “ሄፓታይተስ” ህመም መንስዔ ፣ ምልክቶችና መከላከያ መንገዶች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሄፓታይተስ (የጉበት ቁስለት) ጉበት በተላላፊ ቫይረሶች እና ኢ-ተላላፊ አነሳሾች ምክንያት ሲጎዳ እና ሲቆስል የሚመጣ ህመም ነው፡፡ ጉበት በሆድ የላይኛው ክፍል በስተቀኝ በኩል ሲገኝ የንጥረ ነገሮችን ሂደት የሚያስተካክል፣ ደምን የሚያጣራ እና…

አቶ ኡመድ ኡጁሉ በጋምቤላ አጠቃላይ ሆስፒታል የተገነባውን የኦክስጅን ማምረቻ ማዕከል መረቁ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ርዕሠ-መስተዳድር ኡመድ ኡጁሉ በጋምቤላ አጠቃላይ ሆስፒታል የተገነባውን የኦክስጅን ማምረቻ ማዕከል መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል፡፡ በምርቃት ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የክልሉን ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉን ጨምሮ ሌሎች…

የደም ግፊት መንስኤ እና ምልክቶች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደም ግፊት ህመም ማለት በደም ስራችን ውስጥ ያለው ግፊት በሚለካበት ወቅት ከ140/90 በላይ ሲሆን ነው፡፡ ማንኛውም እድሜያቸው 30 ዓመትና ከዚያ በላይ የሆኑ ሰዎች ሁሉ ለደም ግፊት የመጋለጥ እድል ሊኖራቸው እንደሚችል ይነገራል ፡፡…

ከአካል ብቃት እንቅስቃሴ በፊት ማድረግ ያለብዎት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መደበኛ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለጤናዎ ሊያደርጉ ከሚችሉት ነገሮች አንዱና ዋነኛ ነው። የማያቋርጥ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ በሰው ልጆች ጤና እና የአኗኗር ዘይቤ ላይ ከፍተኛ ለውጥ የሚያመጣ እንደሆነ ይነገራል፡፡ ጤናማ የሰውነት…

የደም ማነስ መንስኤ እና ምልክቶች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደም ማነስ በቂ ቀይ የደም ሴል ሳይኖር ሲቀር የሚከሰት የጤና እክል ነው። የደም ማነስ የሚባለውም የሂሞግሎቢን መጠን ለወንዶች ከ13 ነጥብ 5 ግራም/ደሊ በታች እንዲሁም ለሴቶች ደግሞ ከ12 ግራም/ደሊ በታች ሆኖ ሲገኝ ነው:: የደም ማነስ…

በህጻናት ላይ የሚከሰት የስኳር ህመም ምልክቶች እና መፍትሄው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የስኳር ህመም በሰውነት ውስጥ ምግብን በተለይም ስኳርን (ካርቦሃይድሬትን) ወደ ሰውነታችን ሀይል የመቀየር ችሎታ ላይ ችግር የሚፈጥር ነው፡፡ የስኳር ህመም አዋቂዎች ላይ ብቻ ሳይሆን ህጻናትም ላይ እንዲሁም በየትኛውም የእድሜ ክልል ሊከሰት…

የጡት ካንሰር መንስዔው እና ምልክቶቹ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ካንሰር ከሰውነታችን ቁጥጥር ውጪ የሆነ የህዋሳት መብዛት ሲኖር የሚከሰት በሽታ መሆኑን ባለሙያዎች ያስረዳሉ፡፡ ለአብነት የጡት ካንሰር በሽታ በጡት ውስጥ ያሉ ሴሎች ከቁጥጥር ውጪ መራባት እንዲሁም አይነታቸውን ቀይረው ሲራቡ ይከሰታል፡፡…

የቫይታሚን ሲ የጤና በረከቶች

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍራፍሬና አትክልት የሚገኘው ቫይታሚን ሲ የሰውነታችንን በሽታ የመከላከል አቅም ለማሳደግ ይረዳል። ቫይታሚን ሲ የደም ግፊት መቀነስን ጨምሮ ብዙ የጤና ጠቀሜታዎች አሉት። ቫይታሚን ሲ ሰውነት ማምረት የማይችለው አስፈላጊ ቫይታሚን ሲሆን፥…

የነጭ ሽንኩርት የጤና በረከቶች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ነጭ ሽንኩርት በውስጡ በያዛቸው ንጥረ ነገሮች ለተለያዩ በሽታዎች ፍቱን እንዲሁም የጤና በረከት እንዳለው ይነገርለታል። ነጭ ሽንኩርት ዝቅተኛ ካሎሪ ያለው የምግብ አይነት ሲሆን ፥ በቫይታሚን ሲ፣ ቫይታሚን ቢ6 እና ማንጋነዝ የበለፀገ ነው።…