Fana: At a Speed of Life!

በደቡብ አፍሪካ የኦሚክሮን ቫይረስ ስርጭት መቀነሱን የሀገሪቱ ተመራማሪዎች አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በደቡብ አፍሪካ የኦሚክሮን ቫይረስ ከፍተኛ ስርጭት መጠን እየቀነሰ መሆኑን የሀገሪቱ ተመራማሪዎች አስታውቀዋል። የሃገሪቱ የጤና ባለሙያ ማርታ ኑኔስ፥ በደቡብ አፍሪካ አራተኛው የኮቪድ-19 ኦሚክሮን ቫይረስ በሽታ በፍተኛ ደረጃ…

በአፍሪካ ኮቪድ-19 የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ8 ነጥብ 8 ሚሊየን አለፈ

አዲስ አበባ፣ታኅሣሥ 2፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የኮቪድ 19 ወረርሽኝ እጅግ እየተስፋፋ እንደሆነና በሽታው የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ8 ነጥብ 8 ሚሊየን መብለጡ ተገለጸ፡፡ ምንም እንኳን አፍሪካ የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመግታት ከፍተኛ ርብርብ እያደረገች ቢሆንም በአህጉሪቱ 8 ሚሊየን…

የዓለም ጤና ድርጅት ኦሚክሮን የተሰኘው የኮቪድ19 ዝርያ አደገኛ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት “ኦሚክሮን” የተሰኘውን አዲሱን የኮቪድ19 ቫይረስ ዝርያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ባሳየው የስርጭት ባህሪ አደገኛ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ቫይረሱ ከዚህ በፊት ታይቶ በማይታወቅ ደረጃ ባህሪውን የሚቀያይርና በርካታ ሰዎችን እያጠቃ የሚገኝ…

ለተመረዘ ሰው ምን ማድረግ አለብን?

አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአቅራቢያዎ ያለ ሰው በተለያዩ ምክንያቶች ቢመረዝ እርዳታ እስከሚመጣ ድረስ መደረግ የሚገባቸው እና የሌለባቸው የህክምና እርዳታዎች አሉ፡፡ መመረዝ ስንል ምንን ያጠቃልላል? 1.የሚጠጣ ወይንም የሚዋጥ መርዝ 2.በአየር ወይንም በትንፋሽ…

ሎሚን ለብ ባለ ውሃ መጠጣት የሚያስገኛቸው የጤና ጥቅሞች

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሎሚ ለብ ባለ ውሃ ውስጥ ጨምሮ መጠቀም በርካታ የጤና ጥቅሞች እንዳሉት ይነገራል። በተለይም በባዶ ሆድ ለብ ያለ ውሃ ውስጥ ሎሚ ጨምቆ ዘወትር መጠጣት ÷ ጉበትን ከመርዛማ ነገሮች ያፀዳል፣ በውሃው ውስጥ የሎሚውን ልጣጭ በመጨመር የሚጠጡ ከሆነ…

የጀርመኗ ሄሰን ግዛት ነዋሪዎች ኮሮና ቢጠፋም መጨባበጥ የለም ብለዋል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመናውያን ኮሮና ቫይረስ ቢጠፋ እንኳን መጨባበጥና መተቃቀፍ እንደሚያቆሙ ለራሳቸው ቃል መግባታቸውን ገለፁ። በጀርመን ሄሰን ግዛት ውስጥ የሚገኙ ሰዎች በኮቪድ-19 ምክንያት ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ውስጥ መግባታቸውን ተከትሎ…

የስትሮክ ህመም አስከፊነት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንጎል ውስጥ ደም መፍሰስ (ስትሮክ )ህመም አስከፊነት በአግባቡ ግንዛቤ በመያዝ ህብረተሰቡ ራሱን መጠበቅና መከላከል እንዳለበት ጤና ሚኒስቴር አሳሰቧል፡፡   ስትሮክ በአንጎላችን ክፍል ውስጥ ያለው የደም ዝውውር በተለያዩ…

የዓለም ሙቀት መጠን በ2 ነጥብ 7 ዲግሪ ሴልሼስ መጨመሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የሙቀት መጠን በ2 ነጥብ 7 ዲገሪ ሴልሽየስ መጨመሩን የመንግስታቱ ድርጅት ሪፖርት አመላክቷል፡፡   በተባበሩት መንግስታት የአየር ንብረት ለውጥ ፕሮግራም የከባቢ አየር ሙቀት መጨመርን አስመልክቶ በስኮትላንድ ዋና ከተማ…

በመዲናዋ 366 ሺህ 737 ዜጎች ሁለተኛውን ዙር የኮቪድ-19 ክትባት መውሰዳቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ 366 ሺህ 737 ሰዎች ሁለተኛውን ዙር የኮቪድ-19 ክትባት መውሰዳቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በከተማዋ የኮቪድ-19 ክትባትን ተደራሽ ለማድረግ በተሰራው ስራ በሁለተኛው ዙር…

በአፍሪካ የኮቪድ 19 ሕሙማን ቁጥር ከ8 ነጥብ 42 ሚሊየን አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በአፍሪካ በኮቪድ 19 ቫይረስ የተያዙ ሕሙማን ቁጥር 8 ሚሊየን 426 ሺህ 107 መድረሱን የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠርና መከላከል ማዕከል አስታወቀ፡፡ በቫይረሱ ከተጠቁት ውስጥ የ215 ሺህ 467 ሕሙማን ሕይወት ማለፉንም ነው የማዕከሉ መረጃ…