Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ከወጪ ንግድ የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)ከወጪ ንግድ የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አመራርና ሰራተኞች የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የመጀመሪያውን ሩብ…

ኢትዮጵያ ድንበር ተሻጋሪ የከርሰ-ምድር ውሃ ሃብቷን በአግባቡ ጥቅም ላይ ለማዋል እየሰራች ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ድንበር ተሻጋሪ የከርሰ-ምድር ውሃ ሃብቷን በአግባቡ ለመለየትና በፍትሐዊነት ጥቅም ላይ ለማዋል የሚያስችል ዝርዝር ጥናት እንደሚደረግ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴዔታ አብርሃ አዱኛ (ዶ/ር) እንዳሉት÷…

የኢትዮ-ደቡብ አፍሪካ ቢዝነስ ፎረም መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ደቡብ አፍሪካ ቢዝነስ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በፎረሙ በሀገራቱ መካከል ያለውን የንግድና ኢንቨስትመንት ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ምክክር እንደሚደረግ ተገልጿል፡፡ በተጨማሪም በቀጣይ በትብብር…

በትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፍ ያለውን ሌብነት መታገል ይገባል – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፍ ያለውን ሌብነት እና ብልሹ አሠራር ባለድርሻ አካላት መታገል አለባቸው ሲሉ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) አሳሰቡ፡፡ የበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ 100 ቀን ሀገራዊ የሪፎርምና ዋና ዋና…

በኢትዮጵያ የምስራቅ ተጎራባች ክልሎች በአካባቢው አስተማማኝ ሰላም እንዲረጋገጥ እየሠሩ መሆኑ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የምሥራቅ ተጎራባች ክልሎች ተቀናጅተው ሰላምን በአስተማማኝ መንገድ በመጠበቅ ልማትና መልካም አሥተዳደር እንዲረጋገጥ የጀመሩትን ሥራ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ የድሬዳዋ አሥተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር ተናገሩ። በኢትዮጵያ የምሥራቅ ተጎራባች…

ድህነትን ለማሸነፍ አማራጮቻችንን በአግባቡ መጠቀም ይገባል- አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ድህነትን ለማሸነፍ ያሉንን የልማት አማራጮች ሁሉ በአግባቡ መጠቀም ይገባል ሲሉ ኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ አስገነዘቡ፡፡ በአዳማ ከተማ ሲካሄድ የነበረው የክልሉ መንግሥትና የፓርቲ የሦስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ…

ዓለም አቀፍ የገንዘብ ትብብር ለኢትዮጵያ የልማት ሥራ ድጋፉን እንደሚቀጥል አረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ለሚሠሩ የልማት ሥራዎች የገንዘብ እንዲሁም የቴክኒክ ድጋፍ እንደሚያደርግ ዓለም አቀፍ የገንዘብ ትብብር አስታውቋል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ ከዓለም አቀፍ የገንዘብ ትብብር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ማክታሃር ዲዮፕ እና ከሁሉን አቀፍ…

እነ ቀሲስ በላይ መኮንን እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአፍሪካ ኅብረት ሒሳብ በሐሰተኛ የክፍያ ሠነድ 6 ሚሊየን 50 ሺህ ዶላር ሊያወጡ ሲሉ ተይዘዋል ተብለው በከባድ ማታለል ሙስና ወንጀል የተከሰሱት እነ ቀሲስ በላይ መኮንን እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ፡፡ ዛሬ ብይኑን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ…

108 አዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጥቷል- ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በያዝነው የበጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት 108 አዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ለባለሃብቶች መሰጠቱን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ የሩብ ዓመቱን ዕቅድ አፈጻጸም በገመገመበት ወቅት 108 አዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ…

125 ኢትዮጵያውያን ከሊባኖስ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 125 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሊባኖስ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ ከባለድርሻ አካላት ጋር ትኩረት ሰጥቶ እየተንቀሳቀሰ…