Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ፖርቹጋል ከኢትዮጵያ ጋር በትምህርት ዘርፍ በትብብር መስራት እንደምትፈልግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ከፖርቹጋል የውጭ ጉዳይና የትብብር ሚኒስትር ኑኖ ሳምፓዮ ጋር ተወያየይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያና በፖርቹጋል መካከል በትምህርት ዘርፍ ያለው ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ ማሸጋገር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ…

16ኛው የብሪክስ ጉባዔ በሩሲያ ካዛን እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 16ኛው የብሪክስ ጉባዔ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በሩሲያ ካዛን ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉበዔው በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመራ ልዑካን ቡድን እየተሳተፈ ይገኛል፡ በተጨማሪም የተለያዩ ሀገራት…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በኢሉ አባ ቦር ዞን የተለያዩ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በኢሉ አባ ቦር ዞን የተለያዩ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው፡፡ በጉብኝት መርሐ ግብሩ የክልሉ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች እና የዞን አመራሮች ተሳትፈዋል፡፡ የልዑካን ቡድኑ አባላት…

ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ከ271 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሶስት ወራት ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ከ271 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ መሰብሰቡን የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ ቤት አስታውቋል። በጽ/ቤቱ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ስራ አስፈጻሚ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሳምንት 3 ቀናት ወደ ሞንሮቪያ ለመብረር መዘጋጀቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሕዳር 21 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በሳምንት ሦስት ቀናት ወደ ላይቤሪያ ሞንሮቪያ የሚያደርገውን የመንገደኞች የበረራ አገልግሎት እንደሚጀምር አስታውቋል፡፡ አየር መንገዱ ወደ ሞንሮቪያ በሣምንት ሦስት ቀናት መብረሩ…

ከ428 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)የጉምሩክ ኮሚሽን ከጥቅምት 1 እስከ 7 ቀን 2017 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ከ428 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸው ተገለፀ፡፡ ከዚህም ውስጥ 134 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር የገቢ የኮንትሮባንድ…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከፖርቹጋል ውጪ ጉዳይና ትብብር ጋር በጋራ ለመስራት ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከፖርቹጋል ውጪ ጉዳይና ትብብር ጋር በትምህርት ዲፕሎማሲ ረገድ አብሮ ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ ( ዶ/ር) እና በፖርቹጋል የውጭ ጉዳይና…

ቻይና በዲጂታላይዜሽን ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር በጋራ ለመስራት ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር በዲጂታላይዜሽን እና ዘመናዊ አሰራሮች ላይ በጋራ ለመስራት ቁርጠኛ መሆኗን ገልጻለች፡፡ የሁለቱን ሀገራት የረጅም ጊዜ የጠነከረ ግንኙነት በዘመናዊ አመራር ደረጃ ለማረጋገጥ ታሳቢ ያደረገ ውይይት በአዲስ አበባ ከተማ…

ዳያስፖራው የኢኮኖሚ ሪፎርሙ በፈጠራቸው ዕድሎች እንዲጠቀም ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳያስፖራው የኢኮኖሚ ሪፎርሙ በፈጠራቸው አዳዲስ ዕድሎች ራሱንና የትውልድ ሀገሩን እንዲጠቀም የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ ጥሪ አቀረቡ፡፡ አቶ ማሞ ምህረቱ በዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ የተዘጋጀና ምሁራን፣…

አቶ አደም ፋራህ ከቻይናው ኮሙኒስት ፓርቲ ተወካይ እና ከሀገሪቱ ምክትል ትምህርት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ከቻይናው ኮሙኒስት ፓርቲ ተወካይ እና ከሀገሪቱ ምክትል ትምህርት ሚኒስትር ዉ ያንና ልዑካን ቡድናቸው ጋር…