Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በማዕከላዊ ኢትየጵያ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ባለድርሻ አካላትን ያሳተፈ የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ መካሄድ ተጀምሯል።
በመድረኩ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ዮናስ አዳዬ (ዶ/ር)÷ ምክክርን ባህል በማድረግ…
በአዲስ አበባ ለበዓሉ የፍጆታ ዕቃዎች በስፋት መቅረባቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመጪው አዲስ አመት በዓል የሚሆኑ የፍጆታ ዕቃዎች በስፋት መቅረባቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡
የቢሮው ኃላፊ ሀቢባ ሲራጅ ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ÷ የኢንዱስትሪ እና የግብርና ምርቶችን ጨምሮ የእንስሳት…
አቶ ጥላሁን ከበደ ከክልሉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የክልል ምክር ቤት አባላት ጋር እየመከሩ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ከፍተኛ አስፈጻሚ አካላት ከክልሉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የክልል ምክር ቤት አባላት ጋር ሁለተኛ ዙር ክልላዊ የማጠቃለያ ውይይት በወላይታ ሶዶ ከተማ እያካሄዱ ነው፡፡
የምክር ቤቶቹ አባላት ላለፉት ሦሥት…
በድሬዳዋ አሥተዳደር የተማሪዎች ምዝገባ እየተከናወነ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ ከትናንት ጀምሮ እየተከናወነ መሆኑን የድሬዳዋ አሥተዳደር ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡
የመማር ማስተማር ሥራው መስከረም 7 ቀን 2017 ዓ.ም እንደሚጀመርም ነው የተገለጸው፡፡
የትምህርት ጥራትን…
ኢትዮጵያ በቻይና-አፍሪካ ትብብር የሚኒስትሮች ጉባዔ እየተሳተፈች ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ የተመራ ልዑክ በ9ኛው የቻይና-አፍሪካ ትብብር የሚኒስትሮች ጉባዔ እየተሳተፈ ነው።
የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ በጉባዔው ላይ ባደረጉት ንግግር÷ መጪው ጊዜ በጋራ መሥራትን የሚፈልግ በመሆኑ…
391 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 391 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል።
ከተመላሾቹ ውስጥ13 ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሚገኙ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል፡፡
ለተመላሽ ዜጎች…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አስመራ የሚያደርገውን በረራ አቋረጠ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኤርትራ ዋና ከተማ አስመራ የሚያደርገውን በረራ ከነገ ጀምሮ እንደሚያቋርጥ አስታውቋል፡፡
አየር መንገዱ በረራውን ያቋረጠው በኤርትራ ውስጥ አገልግሎቱን ለመስጠት ባጋጠመው ከአቅም በላይ በሆነ የአሰራር ችግር ነው፡፡…
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕና ቢልና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን በጋራ ለመስራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ እና ቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን በተለያዩ የግብርና መስኮች ላይ በትብብር ለመስራት ተስማምተዋል፡፡
ስምምነቱን የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አሕመድ እና የቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ…
ምግብ ዋስትና ሥራ ኢትዮጵያ በአየር ንብረት ለውጥ ተግዳሮቶች ሳትበገር ራሷን እንድትችል በር ይከፍታል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)(ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምግብ ዋስትና ሥራ ኢትዮጵያ በአየር ንብረት ለውጥ ተግዳሮቶች ሳትበገር ራሷን እንድትችል በር ይከፍታል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷የኢትዮጵያ የምግብ ዋስትና…
በጎንደር በእገታ ወንጀል የተጠረጠሩ 31 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ በሰው እገታ ወንጀል የተጠረጠሩ 31 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፖሊስ አስታወቀ።
የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ መምሪያ ሃላፊ ረዳት ኮሚሽነር አየልኝ ታክሎ እንዳሉት÷በከተማዋ የእገታ የወንጀል ድርጊቶች ተፈጽመዋል።
የጸጥታ…