Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የአፍሪካን የምግብ ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር የግብርና ልማት መተግበር ይገባል- ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካን የምግብ ሉዓላዊነት በዘላቂነት ለማረጋገጥ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር የግብርና ልማት መተግበር እንደሚገባ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ።
የመጀመሪያው የአፍሪካ አንድ ሺህ ወጣቶች የሥርዓተ ምግብና…
የፐርፐዝ ብላክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍስሐ እሽቱን (ዶ/ር) ጨምሮ 10 ግለሰቦች በማታለል ሙስና ወንጀል ተከሰሱ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትሕ ሚኒስቴር የሙስና ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ የፐርTዝ ብላክ ኢቲኤች ትሬዲንግ አ.ማ የቦርድ አባልና ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍስሐ እሽቱን (ዶ/ር) ጨምሮ በ10 ግለሰቦች እና ሁለት ድርጅቶች ላይ ክስ መስርቷል።
ክሱ የተመሰረተው በፌደራል…
የአውሮፓ ኀብረት በቀጣናው ለሚደረገው የፀረ-ሽብር ዘመቻ ድጋፉን እንደሚቀጥል አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ኀብረት በቀጣናው ለሚደረገው የፀረ-ሽብር ዘመቻ ድጋፉን እንደሚቀጥል በአውሮፓ ኀብረት የውጭ ጉዳይ አገልግሎት የአፍሪካ ጉዳዮች ዋና ዳይሬክተር አምባሳደር ሪታ ላራንጂና ተናገሩ፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ…
ኢትዮጵያ በዓለም አቀፉ የቴክኖሎጂና ሰው ሰራሽ አስተውሎት መድረክ ላይ እየተሳተፈች ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ጨምሮ 180 ሀገራትን ያሳተፈው የዓለማችን ግዙፉ የቴክኖሎጂና ሰው ሰራሽ አስተውሎት ሁነት (ጂአይቴክስ ግሎባል 2024) በዱባይ እየተካሄደ ነው።
በዱባይ ዓለም አቀፍ የንግድ ማዕከል የተከፈተው 'ጂአይቴክስ 2024' በዓለም ለ4ኛ ጊዜ…
በመተከልና አዊ ዞኖች አዋሳኝ አካባቢዎች ያለውን ሰላም ማስከበር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል እና በአማራ ክልል አዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞኖች አዋሳኝ አካባቢዎች የሚስተዋሉ ችግሮችን በጋራ ለመከላከል ያለመ ውይይት በግልገል በለስ ከተማ ተካሂዷል።
በመድረኩ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ መኮንኖች፣…
ዓለም አቀፍ የአደጋ ስጋት ቅነሳ ቀን በአርባ ምንጭ ከተማ ተከበረ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የአደጋ ስጋት ቅነሳ ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በአርባ ምንጭ ከተማ በተለያዩ መርሃ ግብሮች በመከበር ላይ ይገኛል፡፡
በኢትዮጵያ ለ15ኛ ጊዜ የሚከበረው ይህ የአደጋ ስጋት ቅነሳ ቀን “ከአደጋ ለጸዳ…
አቶ ታዲዮስ ታንቱ በተከሰሱባቸው ወንጀሎች ጥፋተኛ ተባሉ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ታዲዮስ ታንቱ በተከሰሱባቸው የጥላቻ ንግግር ማሰራጨት እና የዕርስ በዕርስ ግጭት መቀስቀስ ወንጀሎች ጥፋተኛ ተባሉ።
አቶ ታዲዮስ ታንቱ በተከሰሱበት ሶስት ክሶች በዛሬ ቀጠሮ የጥፋተኝነት ፍርድ የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቅርቡ ኤ350-1000 የተሰኘ አውሮፕላን እንደሚረከብ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተያዘው ጥቅምት ወር ኤ350-1000 የተሰኘውን የመንገደኞች አውሮፕላን እንደሚረከብ አስታውቋል፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው÷ አየር መንገዱ በአፍሪካ የአቪዬሽን መስክ ያለውን…
መርከበኞች የሰንደቅ ዓላማ ቀንን በባሕር ላይ ሆነው አከበሩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)መርከበኞች ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀንን በባሕር ላይ ባሉበት ስፍራ ሆነው አክብረዋል፡፡
“ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ!” በሚል መሪ ሃሳብ ዛሬ በመላ ሀገሪቱ የተከበረውን 17ኛው ብሔራዊ…
ኢትዮጵያ በዓለም አቀፉ የፓርላማ ኅብረት ስብሰባ ላይ እየተሳተፈች ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር የተመራ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ልዑክ በጄኔቫ እየተካሄደ በሚገኘው 149ኛው ዓለም አቀፍ የፓርላማ ኅብረት ስብሰባ ላይ እየተሳተፈ ነው፡፡
ጉባዔው÷ በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን፣ ሰላምና ፀጥታን…