Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የምክክር መድረክ በይፋ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስተባባሪነት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሚካሄደው የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ዛሬ በይፋ ተጀምሯል።
መድረኩን በይፋ ያስጀመሩት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽነር ዮናስ አዳዬ (ዶ/ር)÷ኮሚሽኑ…
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን 1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ያልተጣራ ትርፍ አገኘ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን 1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ያልተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ።
የመንግስት የልማት ድርጅት የሆነው ኮርፖሬሽኑ በፕሮጀክቶች አፈጻጸም ዙሪያ የውይይት መድረክ እያካሄደ ይገኛል።
በመድረኩ በ2016 በጀት…
በምስራቅ ዕዝ በኤረር ኢባዳ እርሻ ፕሮጀክት የተሰሩ የልማት ስራዎች ተጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር መከላከያ ሰራዊት ምስራቅ ዕዝ በኤረር ኢባዳ እርሻ ፕሮጀክት አማካኝነት የተሰሩ የልማት ስራዎች ተጎበኙ፡፡
በጉብኝቱ የምስራቅ ዕዝ ምክትል አዛዥ ሜጀር ጀነራል ፍቃዱ ፀጋዬ፣ ከፍተኛ መኮንኖችን ጨምሮ የምስራቅ ሐረርጌ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች…
ግብርና ሚኒስቴር በአፋር ክልል የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ሰጠ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብርና ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማቱ በመቀናጀት በአፋር ክልል ሚሌ ከተማ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ሰጡ።
የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ እና የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) እንዲሁም ሌሎች ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በተገኙበት የግብርና…
ኢፋድ የኢትዮጵያ የገጠር ልማት ስራዎችን መደገፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የግብርና ልማት ፈንድ (ኢፋድ) የኢትዮጵያ መንግስትን የገጠር ልማት ስራዎች መደገፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ።
የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ ከኢፋድ ተባባሪ ምክትል ፕሬዚዳንት ዶናል ብራውን ጋር ተወያይተዋል።…
አቶ ሽመልስ አብዲሳ 1 ነጥብ 84 ሚሊየን ሄክታር መሬት በበቆሎ ዘር መሸፈኑን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2016/17 የምርት ዘመን በመኸር 1 ነጥብ 84 ሚሊየን ሄክታር መሬት በበቆሎ ዘር መሸፈን መቻሉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ።
አቶ ሽመልስ አብዲሳ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷" የለውጡ…
በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑ አካባቢዎች ላይ መደበኛና ከመደበኛ በታች ዝናብ እንደሚኖራቸው ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 ዓ.ም የበጋ ወቅት በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት የደቡብና ደቡብ ምስራቅ አካባቢዎች ላይ መደበኛ እና ከመደበኛ በታች ዝናብ እንደሚኖራቸው የኢትዮጵያ ሚትዎሮሎጂ ኢንስቲቱዩት አመለከተ።
ኢንስቲትዩቱ የ2016/17 የክረምት ወቅት…
ፓርኩ ከውጭ የሚገቡ ዕቃዎችን በሀገር ውስጥ መተካት ላይ በትኩረት እየሠራ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ የወጪ ንግድን ለማሳደግ እና ከውጭ የሚገቡ ዕቃዎችን በሀገር ውስጥ ለመተካት ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መሆኑ ተገለጸ፡፡
የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፣ የሲዳማ ክልል ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ እና ሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ በጋራ…
የአግሮፕሮሰሲንግ “የዘርፍ ክህሎት ካውንስል” ተቋቁሞ ሥራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአግሮፕሮሰሲንግ ዘርፍ ሙያዎች ላይ የሚሰራ “የዘርፍ ክህሎት ካውንስል” ተቋቁሞ በይፋ ሥራ ጀምሯል።
የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴዔታ ተሻለ በሬቻ (ዶ/ር)÷ ካውንሱሉ በክህሎት ልማት ሥራዎች በተለይም በአግሮ ፕሮሰሲንግ ዘርፍ የሚታየውን የገበያ…
የፐርፐዝ ብላክ ኢ ቲ ኤች ትሬዲንግ አክሲዮን ማኅበር ሥራ አስፈጻሚዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፐርፐዝ ብላክ ኢ ቲ ኤች ትሬዲንግ አክሲዮን ማኅበር ሥራ አስፈጻሚዎች ስልጣንን አለአግባብ በመገልገል እና ከባድ አታላይነት የሙስና ወንጀሎች ተጠርጥረው ዛሬ በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡
በማኅበሩ ተጭበርብረናል ያሉ ባለአክሲዮኖች ለፖሊስ ባቀረቡት…