Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፖርት ሱዳን በረራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዛሬ ጀምሮ የሱዳን የወደብ ከተማ ወደሆነችው ፖርት ሱዳን የሚያደርገውን ዕለታዊ በረራ ጀምሯል፡፡
ፖርት ሱዳንን 66ኛ የአፍሪካ መዳረሻው ያደረገው አየር መንገዱ ወደ ፖርት ሱዳን በረራ መጀመሩ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ሀገራት…
የውጭ ምንዛሬ መግዣ እና መሸጫ መካከል ያለው ልዩነት ከሁለት በመቶ በላይ እንዳይሆን ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ንግድ ባንኮች የውጭ ምንዛሬ በሚገዙበት እና በሚሸጡበት ዋጋ መካከል ያለው ልዩነት ከሁለት በመቶ መብለጥ እንደሌለበት አሳሰበ።
ብሔራዊ ባንኩ ይህንን በተመለከተ ለንግድ ባንኮች በደብዳቤ ማሳወቁን ገልጿል።
አዲሱ…
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዕድገትን በአግባቡ ማሥተዳደር ይገባል- አፈ-ጉባዔ አገኘሁ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ላይ እየታየ ያለውን ፈጣን የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዕድገት በአግባቡ ማሥተዳደር እንደሚያስፈልግ የፌደሬሽን ምክር ቤት ዋና አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር አስገነዘቡ፡፡
አፈ-ጉባዔው በጄኔቫ እየተካሄደ በሚገኘው 149ኛው ‘ኢንተር ፓርላሜንት’ ኅብረት…
ሜታ-ፌስቡክ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር የደንበኞች ተሞክሮ የሚያሻሽል ፕሮግራም ተግባራዊ ሊያደርግ መሆኑን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሜታ-ፌስቡክ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር የደንበኞች ተሞክሮ የሚያሻሽል ፕሮግራም በኢትዮጵያ ተግባራዊ ሊያደርግ መሆኑን አስታወቀ፡፡
የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ ከሜታ-ፌስቡክ የመካከለኛው ምስራቅ እና አፍሪካ የንግድ ልማት…
የከተማ ግብርና በኢትዮጵያ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ ግብርና በኢትዮጵያ ተጠናክሮ እየተሠራ እንደሚገኝ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡
እንደ አዲስ አበባ ባሉ ከተሞች በግቢ ውስጥ በጥቅም ላይ ያልዋሉ ስፍራዎችን የምግብ ዋስትናን ወደ ሚያሳድጉ፣ ዘላቂነትን እና የኢኮኖሚ እድገትን…
ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን በወላይታ ዞን በኩታገጠም የለማ የጤፍ ሰብልን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ በወላይታ ዞን ሁምቦ ወረዳ በኩታገጠም የለማ የጤፍ ሰብልን ጎበኙ፡፡
በጉብኝታቸውም በወረዳው ሾጮራ ኦጎዳማ ቀበሌ በ157 ሔክታር መሬት ላይ በመኸር ወቅት በኩታገጠም የለማ የጤፍ ሰብልን…
396 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 396 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡
ተመላሾቹ 315 ወንዶች፣ 71 ሴቶች እና 10 ጨቅላ ሕጻናት ሲሆኑ÷ ከእነዚህ መካከልም 15 ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሚገኙ…
ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 548 ነጥብ 66 ኪሎ ግራም ወርቅ ወደ ብሄራዊ ባንክ ገባ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ2017 ዓ.ም በመጀመሪያው ሩብ ዓመት 548 ነጥብ 66 ኪሎ ግራም ወርቅ ወደ ብሄራዊ ባንክ ገቢ መደረጉን የክልሉ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡
የቢሮው ሃላፊ አቶ አድማሱ ሞርካ÷በክልሉ ባለፉት ጊዜያት በማዕድን…
የአፍሪካን የምግብ ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር የግብርና ልማት መተግበር ይገባል- ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካን የምግብ ሉዓላዊነት በዘላቂነት ለማረጋገጥ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር የግብርና ልማት መተግበር እንደሚገባ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ።
የመጀመሪያው የአፍሪካ አንድ ሺህ ወጣቶች የሥርዓተ ምግብና…
የፐርፐዝ ብላክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍስሐ እሽቱን (ዶ/ር) ጨምሮ 10 ግለሰቦች በማታለል ሙስና ወንጀል ተከሰሱ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትሕ ሚኒስቴር የሙስና ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ የፐርTዝ ብላክ ኢቲኤች ትሬዲንግ አ.ማ የቦርድ አባልና ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍስሐ እሽቱን (ዶ/ር) ጨምሮ በ10 ግለሰቦች እና ሁለት ድርጅቶች ላይ ክስ መስርቷል።
ክሱ የተመሰረተው በፌደራል…