Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ጤና ሚኒስቴር የቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ ለማቋቋም የሚረዳ ሰነድ ለብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን አስረከበ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጤና ሚኒስቴር የቀድሞ ተዋጊዎች ወደ አካባቢያቸው በመመለስ እንዲቋቋሙና ወደ ሰላማዊ የሲቪል ኑሯቸው እንዲመለሱ ለማድረግ የሚረዳ ሰነድ ከብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ጋር የርክክብ መርሐ-ግብር አካሄደ፡፡
ሚኒስቴሩ የሳይኮሶሻል ድጋፍ አገልግሎት ላይ የጤና…
ሩሲያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ለማጠናከር እንደምትሰራ ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዱዓለም በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኤቭጌኒ ቴርኪን ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም÷በሀገራቱ የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነትና በኢትዮጵያ የሰላም ግንባታ በትብብር መሥራት በሚችሉባቸው ሁኔታዎች ላይ መክረዋል፡፡
አቶ…
የአቪዬሽን መመሪያና ደንቦችን ተቀብሎ መተግበር ይገባል – ባለስልጣኑ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአቪዬሽን መመሪያና ደንቦችን ተቀብሎ መተግበር እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
ባለስልጣኑ የአየር ትራንስፖርት ተሳፋሪ መንገደኞች ሊተገብሯቸው የሚገቡ የስነ-ምግባር ግዴታዎችን አስመልክቶ ግንዛቤ ለመስጠት ያለመ…
በሀገር በቀል ኢኮኖሚ ትግበራ የግሉ ዘርፍ ተሳትፎ ትልቅ አቅም ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ትግበራ የግሉ ዘርፍ ተሳትፎ ትልቅ አቅም ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ፡፡
“የኢትዮጵያን ይግዙ” በሚል መሪ ሃሳብ ለአምስት ተከታታይ ቀናት በተለያዩ ሁነቶች ሲካሄድ የቆየው ልዩ የንግድ ሳምንት…
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ13 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሀብቶች ወደ ኢንቨስትመንት ገቡ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ13 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ 268 ባለሀብቶች ወደ ኢንቨስትመንት መግባታቸውን የክልሉ ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታወቀ።
በቢሮው የኢንዱስትሪ ዘርፍ ምክትል ሃላፊ አቶ ደምሰው ባቾሬ፤ ኢንቨስትመንትና…
የአፍሪካ አህጉራዊ ነጻ ንግድ ቀጣና ሴክሬታሪያት ዋና ጸሐፊ አዲስ አበባ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ አህጉራዊ ነጻ ንግድ ቀጣና ሴክሬታሪያት ዋና ጸሐፊ ዋምኬሌ ሜኔ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡
ለዋና ጸሃፊው የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴዔታ ያስሚን ወሐብረቢ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አቀባበል…
ህገ-ወጥ መድኃኒቶችንና ምግቦችን በመቆጣጠር ረገድ የተገኙ ውጤቶችን አጠናክሮ ለማስቀጠል እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ህገ-ወጥ መድኃኒቶችንና ምግቦችን በመቆጣጠር ረገድ የተገኙ ውጤቶችን አጠናክሮ ለማስቀጠል እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ የምግብ እና የመድኃኒት ባለስልጣን ገለጸ።
በምግብና ጤና ግብዓት ቁጥጥር ዘርፍ በተከናወኑ ተግባራትና…
አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ከዓለም የምግብ ፕሮግራም ተወካይ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ከዓለም የምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ተወካይ ዝላታን ሚሌሲክ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም÷የዜጎችን ሕይወት ማሻሻል በሚችሉ ፕሮጀክቶች ላይ በትብብር መስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ…
ይነሳ የነበረውን የትራፊክ አደጋ የካሳ ክፍያ ተፈፃሚነት ችግር መፍታት የሚያስችል ደንብ ተግባራዊ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጎጂ ቤተሰቦች ይነሳ የነበረውን የትራፊክ አደጋ የካሳ ክፍያ ተፈፃሚነትና ፍትሐዊነት ችግር መፍታት የሚያስችል ደንብ ተግባራዊ መደረጉን የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር ገለጸ።
የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ በርሆ ሀሰን በሰጡት…
በስልጤ ዞን ለጎርፍ አደጋ ዘላቂ መፍትሄ ለመስጠት እየተሰራ መሆኑ ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስልጤ ዞን በተደጋጋሚ ለሚከሰተው የጎርፍ አደጋ ዘላቂ መፍትሄ ለመስጠት እየሰራ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ።
የክልሉ አደጋ ስጋት ኮሚሽነር ማዕረጉ ማቴዎስ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት…