Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የናይል ወንዝ የትብብር ማዕቀፍ ወደ ተፈፃሚነት መግባት ፍትሐዊ ተጠቃሚነትን ያረጋግጣል-ሀብታሙ ኢተፋ(ዶ/ር ኢ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የናይል ወንዝ የትብብር ማዕቀፍ ወደ ተፈፃሚነት መግባት ቀድሞ የነበሩ አሳሪ ሕጎችን በመሻር ፍትሐዊ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ ነው ሲሉ የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ(ዶ/ር ኢ/ር ) ገለጹ።
የናይል ወንዝ የትብብር ማዕቀፍ ወደ ተፈፃሚነት…
የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ቀለማት ትርጉም …
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በመላ ሀገሪቱ 17ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን ተከብሮ ይውላል፡፡
ለመሆኑ የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ቀለማት እና በሰንደቅ ዓላው መሀል ላይ የሚገኘው ዓርማ ትርጉም ምንድን ነው?
1. አረንጓዴው ቀለም፡- የሥራ፣ የልምላሜና የዕድገት ምልክት…
የሰንደቅ ዓላማ ቀን ተከበረ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በመላ ሀገሪቱ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከበረ፡፡
ቀኑ “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተከበረው፡፡
አቶ ታገሰ ጫፎ ለሰንደቅ ዓላማ ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባዔ ታገሰ ጫፎ ለብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
የዘንድሮው የሰንደቅ ዓላማ ቀን “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል መሪ…
የሰንደቅ ዓላማ ቀንን ስናከብር ኃላፊነታችንን ለመወጣት ቃላችንን በማደስ መሆን አለበት – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰንደቅ ዓላማ ቀንን ስናከብር ሉዓላዊነታችንን ለማፅናትና የሰንደቅ ዓላማችንን ክብር ከፍ ለማድረግ በሁሉም መስክ ሀገራዊ ኃላፊነታችንን ለመወጣት ዳግም ቃላችንን በማደስ መሆን አለበት ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡
አገልግሎቱ…
የሰንደቅ ዓላማ ቀን ዛሬ ይከበራል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን ዛሬ በመላ ሀገሪቱ ተከብሮ ይውላል፡፡
የሰንደቅ ዓላማ ቀን የጥቅምት ወር በገባ በመጀመሪያው ሳምንት ሰኞ እንደሚከበር ይታወቃል፡፡
17ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን ሀገራዊ ይዘት ባላቸው የተለያዩ መልዕክቶች…
ኮሚሽኑ ነገ በሶማሌ ክልል የምክክር መድረክ ይጀምራል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስተባባሪነት በሶማሌ ክልል የሚካሄደው የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ነገ ይጀምራል፡፡
በክልሉ ከነገ ጀምሮ የሚካሄደውን የምክክር መድረክ በተመለከተ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር መላኩ ወ/ማርያም…
ም/ ጠ/ ሚ ተመሥገን ጥሩነህ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የቢሮ እድሣትና የለውጥ ሥራዎችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የቢሮ እድሣት እና የለውጥ ሥራዎችን ጎብኝተዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ለዳኝነት ሥርዓቱ ምቹ ሁኔታ በመፍጠር የፍትሕ ሥርዓቱን ለማሻሻል የሚደረጉ…
የባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ከ4 ወር በኋላ ለስፖርታዊ ውድድር ዝግጁ ይሆናል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ሁለተኛው ምዕራፍ ግንባታ በማፋጠን ከአራት ወራት በኋላ ለስፖርታዊ ውድድር ዝግጁ እንደሚሆን የአማራ ክልል ወጣትና ስፖርት ቢሮ ሃላፊ አቶ እርዚቅ ኢሳ ገለጹ።
የስታዲየሙ የሁለተኛው ምዕራፍ ግንባታ ያለበት ደረጃ…
በመዲናዋ በመልሶ ማልማት ለተነሱ ዜጎች አገልግሎት የሚውል ት/ቤት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመልሶ ማልማት ለተነሱ ዜጎች አገልግሎት የሚውል ከቅድመ አንደኛ እስከ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታ የመሠረት ድንጋይ አኑረዋል።
የትምህርት ቤቱ ግንባታው በሁለት ወራት ውስጥ ተጠናቆ…