Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የኮሪደር ልማቱን ዘላቂነት የሚያረጋግጥ ደንብ ፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል መሥተዳድር ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ የኮሪደር ልማቱን ዘላቂነት የሚያረጋግጥ ደንብ አፀደቀ። ምክር ቤቱ የደንብ ማስከበር ጽሕፈት ቤትን እንደገና ለማቋቋም እና አደረጃጀቱን፣ ሥልጣንና ተግባራቱን ለማሻሻል በተዘጋጀ ረቂቅ ደንብ…

አየር መንገዱ ከ28 ት/ቤቶች ለተወጣጡ ተማሪዎች ልዩ ስልጠና በመስጠት አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሁሉም የኢትዮጵያ ክፍሎች ለተወጣጡ ተማሪዎች በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ምህንድስና እና ሒሳብ ትምህርቶች ልዩ ስልጠና በመስጠት አስመርቋል። ስልጠናው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቦይንግ እና ቲንክ ያንግ ኩባንያ ጋር በመተባበር…

በአፋርና ሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች ግጭቶችን በዘላቂነት የመፍታት ሂደት በተሳካ መልኩ ቀጥሏል – አቶ ብናልፍ አንዷለም

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር እና ሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች ግጭቶችን በዘላቂነት የመፍታት ሂደት በተሳካ መልኩ መቀጠሉን የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም ገለጹ። ባለፈው ሐምሌ ወር የአፋር ክልል ርዕሰ-መስተዳድር አወል አርባ እና የሶማሌ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ የአፍሪካ ልማት ባንክ የኢትዮጵያ ተወካይን አሰናበቱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን የአፍሪካ ልማት ባንክ የኢትጵያ ተወካይ አብዱል ካማራን (ዶ/ር) አሰናብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ÷ተወካዩ በ7 ዓመታት ቆይታቸው ለኢትዮጵያ ልማት ላበረከቱት ከፍተኛ ድጋፍ…

የኦሮሚያ ክልል ለ3 ሺህ 611 ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለ3 ሺህ 611 ታራሚዎች ይቅርታ መደረጉን የክልሉ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ሃላፊ ጉዮ ዋሪዮ በሰጡት መግለጫ÷በይቅርታ ከተፈቱት ውስጥ 247ቱ ሴቶች መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡ ይቅርታ የተደረገላቸው የሕግ…

በዘንድሮው የመኸር ወቅት 10 ሚሊየን ሄክታር መሬት በክላስተር ለምቷል – የግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው የመኸር ወቅት 10 ሚሊየን ሄክታር መሬት በክላስተር መልማቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት በግብርና ሚኒስቴር የሰብል ልማት መሪ ስራ አስፈጻሚ ኢሳያስ ለማ፥ በ2016/17 የመኸር…

በስልጠና ሰበብ 3 ሚሊየን ብር እንዲመዘበር አድርገዋል ተብለው የተጠረጠሩ 5 ሰራተኞች ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ሶስት ዳይሬክተሮችን ጨምሮ አምስት ሰራተኞች በስልጠና ሰበብ 3 ሚሊየን ብር እንዲመዘበር አድርገዋል ተብለው ተጠርጥረው ፍርድ ቤት ቀረቡ። ተጠርጣሪዎቹ 1ኛ በሚኒስቴሩ የግዢና ፋይናንስ ዳይሬክተር አቶ አደፍርስ ደሳለኝ፣…

ገቢሳ ኤጀታ (ፕ/ር) የዓመቱ የሰብል ልማት ተመራማሪ ተብለው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ስመጥር ፑርዱ ዩኒቨርሲቲ ትውልደ ኢትዮጵያዊው ገቢሳ ኤጀታን (ፕ/ር) በአከናወኑት የግብርና ምርምር ሥራ የዓመቱ የሰብል ልማት ተመራማሪ አድርጎ መርጧል፡፡ ገቢሳ ኤጀታ (ፕ/ር) በተለያየ ጊዜ በአካሄዱት ምርምር “ሃይብሪድ” የሆኑ የማሽላ…

በኢታንግ ከተማ የሰላምና ልማት ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ኢታንግ ልዩ ወረዳ ኢታንግ ከተማ የሰላምና ልማት ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው። ውይይቱን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ወ/ሮ አለሚቱ ኡሞድ፣ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጋትሉዋክ ሮን (ዶ/ር) እና በብልፅግና ፓርቲ የጋምቤላ ክልል…

ኮሚሽኑ በሲዳማ ክልል አጀንዳ ለማሰባሰብ ያዘጋጀውን መድረክ አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በሲዳማ ክልል አጀንዳ ለማሰባሰብ ያዘጋጀው መድረክ ዛሬ በሐዋሳ ከተማ አስጀምሯል፡፡ በመድረኩ 1 ሺህ 800 የማህበረሰብ ክፍሎች፣ የፖለቲካ ፓርቲዎችና የተለያዩ ተቋማት ተወካዮች፣ መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ…