Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የአፍሪካ የአዋቂዎች ጠረጴዛ ቴኒስ ሻምፒዮና የመክፈቻ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2024 የአፍሪካ የአዋቂዎች ጠረጴዛ ቴኒስ ሻምፒዮና የመክፈቻ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል፡፡
በመርሐ ግብሩ የባህል ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ፣ የአፍሪካ ጤረጴዛ ቴኒስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ካሊድ አልሳይ እና የኢትዮጵያ ጠረጴዛ…
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ምሩቃን ቀን ፕሬዚዳንት ታየ በተገኙበት እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ በተገኙበት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ምሩቃን ቀን በስድስት ኪሎ ካምፓስ እየተከበረ ነው።
በመርሐ ግብሩ ከፕሬዚዳንት ታየ በተጨማሪ ሚኒስትሮች፣ በዩኒቨርሲቲው የተማሩ ምሁራን እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው…
ኢትዮጵያና ርዋንዳ የሴቶችን አቅም ማጎልበት ላይ በትብብር እንደሚሰሩ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የርዋንዳ አምባሳደር ቻርለስ ካራምባ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም÷ኢትዮጵያና ርዋንዳ ምርጥ ተሞክሮዎችን በመጋራት ዘላቂ የልማት ግቦችን ለማሳካት በትብብር መስራት…
ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ በባሕርዳር ከተማ የተገነቡ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በባሕርዳር ከተማ የተገነቡ መናፈሻዎችንና ግዙፉን የአባይ ድልድይ ጎብኝተዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷"በውቢቷ ባህር ዳር የተገነቡ መናፈሻዎችን እንዲሁም…
የሐረሪ ክልል የወጠነው አዲስ ፈጥኖ ደራሽ የማሽላ ምርት ትልቅ ተስፋ አሳይቷል- ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል የወጠነው አዲስ ፈጥኖ ደራሽ የማሽላ ምርት ትልቅ ተስፋ አሳይቷል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ የሐረሪ ክልል የወጠነው አዲስ ፈጥኖ ደራሽ የማሽላ…
በኢትዮጵያ የቻይና ባለሃብቶች 8 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር ስራ ላይ ማዋላቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ዘርፍ የቻይና ባለሃብቶች 8 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር መዋለ ንዋይ ስራ ላይ በማዋል ለሀገር ዕድገት ገንቢ ሚና እየተጫዎቱ መሆኑ ተገለጸ።
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን፣ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የሥራ…
በአነፍናፊ ውሻ የታገዘ ህገ ወጥ የዱር እንስሳት ውጤቶች ዝውውር መቆጣጠሪያ ማዕከል ሥራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአነፍናፊ ውሻ የታገዘ ህገ ወጥ የዱር እንስሳት ውጤቶችን ዝውውር ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችል ልዩ የቁጥጥር ማዕከል ሥራ ጀመረ።
የኢትዮጵያ የዱር እስሳት ጥበቃ ባለስልጣን ከአፍሪካን ዋይልድ ላይፍ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር በቦሌ ዓለም…
ሀሰተኛ የገንዘብ ኖቶችን ሲጠቀሙና ሲያዘዋውሩ የተገኙ ግለሰቦች ላይ ምርመራ እየተጣራ መሆኑን ፖሊስ ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀሰተኛ የገንዘብ ኖቶችን ሲጠቀሙ እና ሲያዘዋውሩ አግኝቻቸዋለሁ ያላቸውን ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያጣራ መሆኑን አዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡
የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አንደኛውን ሀሰተኛ ብር…
በኢትዮጵያ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን አጀንዳ መሻሻል ያሳየ ነው – ቶኒ ብሌር
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እየተተገበረ ያለው የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን አጀንዳ መሻሻል ያሳየ መሆኑን የቀድሞ የዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚኒስትር እና የቶኒ ብሌር ኢንስቲትዩት ዋና ሊቀ መንበር ቶኒ ብሌር ተናገሩ፡፡
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ…
አቶ አህመድ ሺዴ ከዩናይትድ ኪንግደም የአፍሪካ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከዩናይትድ ኪንግደም የአፍሪካ ሚኒስትር ከሃይበሪው ሎርድ ኮሊንስ ጋር ተወያዩ።
በውይይታቸው በሁለቱ ሀገራት መካከል ስላለው የሁለትዮሽ ግንኙነት ፍሬያማ ምክክር አድርገዋል።
በውይይቱ ወቅት አቶ አህመድ መንግስት…