Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በሐረሪ ክልል ለመንገድ ልማት 1 ቢሊየን ብር ያህል በጀት ተመድቧል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢሲ) በሐረሪ ክልል የመንገድ መሰረተ ልማት ተደራሽነትን ለማሳደግ 1 ቢሊየን ብር የሚጠጋ በጀት ተመድቦ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ትራንስፖርት እና መንገድ ልማት ቢሮ ገለፀ። የቢሮው ሃላፊ አቶ ኢብሳ መሀመድ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት፤ በክልሉ በ2017…

በሊባኖስ የነበሩ 51 ኢትዮጵያዊያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢሲ) በሊባኖስ ይኖሩ የነበሩ 51 ኢትዮጵያዊያን በሁለት በረራዎች በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ በሊባኖስ የሚኖሩ ወገኖችን በቀጣናው ባለው አለመረጋጋት ምክንያት ወደ ኢትዮጵያ እንዲገቡ እየተደረገ ነው። በዚሁ መሠረት ዛሬ 51…

የባሕርዳር ከተማን የኮሪደር ልማት በፍጥነትና በጥራት ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሕርዳር ኮሪደር ልማት ሥራ በተቀመጠለት ጥራትና ጊዜ ገደብ እንዲጠናቀቅ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የከተማዋ ከንቲባ ጎሹ እንዳላመው አስታወቁ፡፡ ከንቲባ ጎሹ እና ሌሎች የባሕርዳር ከተማ ከፍተኛ አመራሮች የከተማዋን የኮሪደር ልማት ሥራ…

የመከላከያ ሠራዊትና የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች እና የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ የጦር ሃይሎች ም/ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ፣ በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ሃላፊ ይርጋ…

ም/ጠ/ሚ ተመስገን ለፕሬዚዳንት ታዬ  የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አዲስ ለተሰየሙት የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀስላሴ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ም/ጠ/ሚ ተመስገን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ፕሬዚዳንት ታዬ በዚህ ትልቅ…

ሙሳ ፋኪ መሃማት ለፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀስላሴ  የእንኳን ደስ ያለዎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሃማት አዲስ ለተሰየሙት የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀስላሴ የእንኳን ደስ ያለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ሊቀመንበሩ በመልዕክታቸው ÷ በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት…

ጠ/ ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ለቀድሞ ፕሬዚዳንት ሣሕለወርቅ ዘውዴ ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ላለፉት ስድስት ዓመታት ኢትዮጵያን በፕሬዚዳንትነት ላገለገሉት ሣሕለወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ መንግሥት ስም ምስጋና አቅርበዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷…

ጠ/ ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌደሬሽን ምክር ቤት የጋራ የመክፈቻ መርሃግብር ላይ ተገኝተዋል-የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት

"ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሆነው በተሰየሙበት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌደሬሽን ምክር ቤት የጋራ የመክፈቻ መርሃግብር ላይ ተገኝተዋል።"-የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት

ሕዝቡን እየፈተኑ የሚገኙትን የኑሮ ውድነትና ሌብነት ትርጉም ባለው ሁኔታ ለመቀነሰ ይሰራል -ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2017 በጀት ዓመት ሕዝቡን እየፈተኑ የሚገኙትን የኑሮ ውድነት፣ ሌብነት እና ብልሹ አሰራርን ትርጉም ባለው ሁኔታ ለመቀነሰ በትኩረትና በትብብር እንደሚሰራ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ተናገሩ፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና…

ዘላቂ ሀገራዊ ሰላምን ማስፈንና የህግ የበላይነትን ማረጋገጥ ቅድሚያ የሚሰጣቸው ጉዳዮች ናቸው – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀስላሴ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘላቂ ሀገራዊ ሰላምን ማስፈን እና የህግ የበላነትን ማረጋገጥ የቅድሚያ ቅድሚያ የሚሰጣቸው ጉዳዮች ናቸው ሲሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀስላሴ ተናገሩ፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን…