Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
አሰባሳቢ ትርክትን በመገንባት ሂደት ኪነ-ጥበብ ትልቁን ሚና ይጫወታል – አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ አሰባሳቢ ትርክትን በመገንባት ሂደት ጥበብ ትልቁን ሚና ይጫወታል ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ገለፁ፡፡
‘ባህልና ኪነ ጥበብ ለህዝቦች አብሮነት እና ገፅታ ግንባታ’ በሚል መሪ ሀሳብ ከህዳር 7 እስከ…
ማዕከሉ የዲኤንኤ ምርመራና የአቅም ግንባታ ስልጠና ይሰጣል – ም/ጠ/ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፎረንሲክ ምርመራ እና የምርምር የልህቀት ማዕከል ለጎረቤት ሀገራትም የዲኤንኤ ምርመራና የአቅም ግንባታ ስልጠና አገልግሎቶችን መስጠት የሚችል መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ዛሬ የተመረቀው…
የብልፅግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና የሥነ-ምግባር ኮሚሽን ምደባና ሹመቶች በህገ-ደንቡ መሠረት መከናወናቸውን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና የሥነ-ምግባር ኮሚሽን የተሰጡ ምደባና ሹመቶች በህገ-ደንቡ መሠረት መከናወናቸውን ገለጸ።
የብልፅግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና የሥነ-ምግባር ኮሚሽን ሥራ አስፈጻሚ ያካሄደውን 9ኛ መደበኛ ስብሰባው አስመልክተው የኮሚሽኑ…
ኢትዮጵያ ለሰላምና መረጋጋት የምታበረክተውን አስተዋፅኦ አጠናክራ እንደምትቀጥል ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለምስራቅ አፍሪካ ቀጣና ብሎም ለዓለም ሰላምና መረጋጋት የምታበረክተውን አስተዋፅኦ አጠናክራ እንደምትቀጥል የመከላከያ የትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጄኔራል ይመር መኮንን ገለጹ።
በመከላከያ ሰላም ማስከበር ማዕከል የዓለም…
ከዲኤንኤ ጋር በተያያዘ የጎረቤት ሀገራት ጭምር ሊገለገሉበት የሚችል ተቋም ገንብተናል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዲኤንኤ ጋር በተያያዘ የጎረቤት ሀገራት ጭምር ሊገለገሉበት የሚችል ተቋም ገንብተናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ዛሬ የፌዴራል ፖሊስ የፎሬንሲክ ምርመራ…
በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ተካሄደ የሚባለው ሁሉም ኢትዮጵያውያን ሲሳተፉበት ነው – መስፍን አርዓያ (ፕ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ተካሄደ የሚባለው ሁሉም ኢትዮጵያውያን ሲሳተፉበት መሆኑን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) ገለጹ፡፡
ኮሚሽኑ በትግራይ ክልል ካሉት ዩኒቨርሲቲዎች ማለትም መቀሌ፣ አክሱም፣ አዲግራት…
የጋምቤላ ክልልን የመጠጥ ውኃ እጥረት ለመፍታት እየተሠራ መሆኑ ተገለ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልልን የመጠጥ ውኃ እጥረት ለመፍታት የአጭር፣ የረጅም እና መካከለኛ ጊዜ ዕቅድ ተይዞ እየተሠራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ዓለሚቱ ኡሞድ ገለጹ፡፡
ርዕሰ መሥተዳድሯ በአቦቦ እና ጆር ወረዳዎች የተገነቡ ሦስት የንፁህ መጠጥ ውኃ…
ለኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ሥራ የጣሊያን እገዛ እንደሚቀጥል ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በምታከናውናቸው የአየር ንብረት ለውጥና የአካባቢ ጥበቃ ሥራዎች ጣሊያን ድጋፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል አረጋግጣለች፡፡
የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር) ከጣሊያን የልማት ድርጅት ዳይሬክተር ማክሮ ማስኮኒ ጋር በአዘርባጃን ባኩ…
ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ እስከሚጠናቀቅ ለተሽከርካሪ ዝግ ሚሆኑ መንገዶች ይፋ ሆኑ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ የሚካሄደው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚሆኑ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡
የውድድሩ መነሻ እና መድረሻ መቀስል ዐደባባይ መሆኑን ያስታወቀው ፖሊስ÷ ሩጫው እስከሚጠናቀቅ ድረስ ከታች…
ኢትዮጵያ በሁሉም ዘርፍ እንድታንሠራራ በትኩረት ይሠራል- መንግሥት
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሁሉም ዘርፍ እንድታንሠራራ በትኩረት እንደሚሠራ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሠ ቱሉ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡
ሚኒስትሩ በወቅታዊ ሀገራዊና መንግስት ትኩረት በሚያደርግባቸው የኢኮኖሚ እና ጸጥታ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥቷል።…