Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደንበኞቹ ከአጭበርባሪዎች እንዲጠነቀቁ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አጭበርባሪዎች የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም ከሚፈጽሙት የገንዘብ እና የመረጃ ስርቆት ደንበኞቹ እንዲጠነቀቁ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሳሰበ፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን በመጠቀም እና አሳሳች ማስታወቂያዎችን በማሰራጨት…

ትምህርት ቤት ከመገንባት ባለፈ የትምህርት ጥራትን ለማሳደግ መትጋት እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ቤቶችን ከማስፋፋት ባሻገር የትምህርት ጥራትን ለማሳደግ የተከናወኑ ተስፋ ሰጪ ሥራዎችን ማጠናከር እንደሚገባ የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ኢብራሂም ኡስማን አስገነዘቡ፡፡ ለሦስት ቀናት የሚቆየው 33ኛው የሶማሌ ክልል የትምህርት…

ከተማ አስተዳደሩ ለክልሎች ኮሪደር ልማት ውጤታማነት ተገቢውን ድጋፍ ያደርጋል – አቶ ጃንጥራር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልል ከተሞች ከአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ልምድ ወስደው ለነዋሪዎች ምቹና ያማሩ እንዲሆኑ ተገቢው ድጋፍ እንደሚደረግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ም/ከንቲባና የኢንዱስትሪ ቢሮ ሃላፊ ጃንጥራር አባይ ገለፁ። አቶ ጃንጥራር አባይ እና ሌሎች…

በሐረሪ ክልል የኮሪደር ልማት ሥራን በገጠር ወረዳዎች ለማስፋት እንደሚሰራ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረር ከተማ የተጀመሩ የኮሪደር ልማት ሥራዎችን በገጠር ወረዳዎች ለማስፋት እንደሚሰራ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ በሐረር ከተማ የተጀመሩ የኮሪደር ልማቶችን በወረዳ ደረጃ ማስፋት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ…

አቶ እንዳሻው ጣሰው በግብርና ኢንቨስትመንት እየለማ ያለ ሰብልን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ከሌሎች የክልሉ የስራ ሃላፊዎች ጋር በመሆን በክልሉ በግብርና ኢንቨስትመንት እየለማ ያለ ሰብልን ጎብኝተዋል፡፡ በመስክ ምልከታ መርሐ ግብሩ የክልሉ መንግሥት ዋና ተጠሪ ዲላሞ…

ምሁራን የኢሬቻን እሴቶች ለማጎልበት እንዲሠሩ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘርፉ ምሁራን የኢሬቻን እሴቶች እና መልካም ገጽታዎች የሚያጎሉ ሥራዎችን እንዲሠሩ የኦሮሚያ ክልል ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ ጥሪ አቀረበ፡፡ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳር ጽሕፈት ቤት ያዘጋጀው የ ‘ጉሚ በለል’ የውይይት መድረክ 'ኢሬቻ ለባህል…

የሸካቾ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሸካቾ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ ‘ማሽቃሬ ባሮ’ በዓል በጌጫ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው። የ ‘ማሽቃሬ ባሮ’ በዓል በተለያዩ ምክንያቶች መከበር ከተቋረጠ ከ146 ዓመት በኋላ ዘንድሮ እየተከበረ ነው፡፡ በዓሉ ያለፈውን…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የሚገኙ ዜጎች በከተማ ግብርና እንዲሰማሩ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተማ ግብርና እየተሳተፉ ያሉ የበለጠ እንዲያጠናክሩ እና ሌሎችም በዚህ የከተሞችን ዘላቂ ነገ በሚያረጋግጥ ተግባር እንዲሳተፉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጥሪ አቀረቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷…

የልብ ህመምን ጨምሮ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች የሚያስከትሉት ጫና አሳሳቢ እየሆነ መጥቷል – ጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች የሚያስከትሉት ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጫና አሳሳቢ እየሆነ በመምጣቱ ዜጎች የአመጋገብ ሥርዓትን በማስተካከል ተጋላጭነታቸውን መቀነስ እንዳለባቸው ጤና ሚኒስቴር አሳሰበ። የኢትዮጵያ የልብ ማኅበር ከጤና ተቋማት ጋር…

አቶ አሻድሊ ለኮደርስ ስልጠና ስኬታማነት ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን እንዲወጡ ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኮደርስ ስልጠና ስኬታማነት ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን ሃላፊነት እንዲወጡ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ጥሪ አቅርበዋል፡፡ አቶ አሻድሊ÷የተጀመረው የ5 ሚሊየን ኢትዮጵያውያን ኮደሮች ሥልጠና የዲጂታል ኢትዮጵያን…