Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በክልሉ የኮሪደር ልማት ሥራን ለማጠናከር የተቀናጀ ርብርብ እንደሚያስፈልግ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተጀመረውን የኮሪደር ልማት ሥራ አጠናክሮ ለማስቀጠል የተቀናጀ ርብርብ እንደሚያስፈልግ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡
የኮሪደር ልማት ሥራን በክልሉ ሁሉም ከተሞች ተግባራዊ ማድረግ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ…
ባለሃብቶች በክልሉ ኢንቨስት በማድረግ ኢኮኖሚን ለማሻሻል መስራት አለባቸው – አቶ ጥላሁን ከበደ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለሃብቶች በኢንቨስትመንት ዘርፍ በመሰማራት ኢኮኖሚን ለማሻሻል መስራት አለባቸው ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡
ርዕሰ መስተዳደሩ በአርባምንጭ ከተማ በግል ባለሃብት ከ100 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ…
በሐረሪ ክልል የኮደርስ ስልጠና በተደራጀ አግባብ እየተሰጠ መሆኑ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የኮደርስ ስልጠና በተደራጀ አግባብ እየተሰጠ እንደሚገኝ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ተናገሩ።
አቶ ኦርዲን እንዳሉት÷የኮደርስ ስልጠና በርካታ ዜጎች በቴክኖሎጂ ብቁና ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ከፍተኛ ሚና ይጫወታል፡፡…
የትግራይ ሕዝብ ከመቼውም ጊዜ በላይ ሰላሙን እንዲጠብቅ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተጀመሩ የልማት ሥራዎች ከፍጻሜ እንዲደርሱ ሕዝቡ ከመቼውም ጊዜ በላይ ሰላሙን እንዲጠብቅ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መሥተዳድር ጌታቸው ረዳ ጥሪ አቀረቡ፡፡
ርዕሰ መሥተዳድሩ በትግራይ ደቡብ ምሥራቅ ዞን በሕዝብ ከተወከሉ የተለያዩ…
በሴቶች ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1 እስከ 4 በመውጣት አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በበርሊን 2024 የሴቶች ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1 እስከ 4 በመውጣት አሸንፈዋል፡፡
በዚሁ መሠረት አትሌት ትዕግስት ከተማ ርቀቱን 2 ሠዓት ከ16 ደቂቃ ከ42 ሰከንድ በመግባት አሸንፋለች፡፡
እንዲሁም አትሌት መስታወት…
አቶ ኦርዲን በድሪ በክልሉ የለማውን የማሽላ ኢንሼቲቭ ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪና ሌሎች የሥራ ኃላፊዎች በክልሉ በኩታ ገጠም የለማውን የማሽላ ኢንሼቲቭ ጎበኙ፡፡
"መልካም" የተባለውና ከፍተኛ ምርት የሚሰጠውን ማሽላ በክልሉ የማስፋፋት ስራ እየተከናወነ መሆኑ ተገልጿል።…
ከንቲባ አዳነች አቤቤ 75 የመኖሪያ ቤቶችን ለነዋሪዎች አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአዲስ ክፍለ ከተማ ባለ 5 ወለል 75 የመኖሪያ ቤቶችን ለነዋሪዎች አስተላለፉ፡፡
በዊንጌትና ገብስ-ተራ የቀበሌ ቤቶችን በማፍረስ ለመኖር ምቹ የሆኑ 75 የመኖሪያ ቤቶች ያላቸው ባለ 5 ወለል…
ኢትዮጵያ በሶማሊያ የደረሰውን የሽብር ጥቃት አወገዘች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግሥት በሶማሊያ ሞቃዲሾ የደረሰውን የሽብር ጥቃት አወገዘ፡
የኢትዮጵያ መንግሥት ባወጣው የሐዘን መግለጫ÷ በተፈጸመው የሽብር ጥቃት ሕይወታቸውን ላጡ ቤተሰቦች መጽናናትን ተመኝቷል፡፡
የተፈጸመውን ጥቃት በማውገዘ ሽብርተኝነትን…
በቡና ምርታማነትና ጥራት ላይ ያተኮረ የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቡና ምርታማነትና ጥራት ላይ ትኩረት ያደረገ የንቅናቄ መድረክ በኦሮሚያ ክልል ነቀምቴ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡
በመድረኩ ላይ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡…
አቶ አረጋ ከበደ የሕዝብን ጥያቄ ለመመለስ የፍትሕ ተቋማት ሠራተኞች ኃላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲወጡ አሳሰቡ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብን ጥያቄ ለመመለስ የፍትሕ ተቋማት ሠራተኞች የሕዝብ አገልጋይነት ኃላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲወጡ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ አሳሰቡ፡፡
በባሕር ዳር እየተካሄደ በሚገኘው የአማራ ክልል የዳኝነትና ፍትሕ አካላት የትብብር…