Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ስምምነት የደረሰችባቸው የኢኮኖሚ ትብብር ፕሮጀክቶች ተግባራዊ እንደሚደረጉ አረጋገጠች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢትዮጵያ ጋር ስምምነት የተደረሰባቸው የኢኮኖሚ ትብብር ፕሮጀክቶች እንዲሁም ከቀረጥና ታሪፍ ነፃ የገበያ ዕድሎቸ ትኩረት ተሠጥቷቸው ተግባራዊ እንደሚደረጉ የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዩ አስታወቁ፡፡
በኒውዮርክ እየተካሄደ ከሚገኘው…
በገበታ ለሀገር በኮይሻ ፕሮጀክት ውስጥ ከሚለሙ የቱሪዝም መስኅቦች አንዱ ጨበራ ጩርጩራ ብሔራዊ ፓርክ ነው።
👉 በ1997 ዓ.ም በብሔራዊ ፓርክነት የተቋቋመው የጨበራ ጩርጩራ ብሔራዊ ፓርክ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የሚገኝ ሲሆን÷ 1 ሺህ 410 ካሬ ኪሎ ሜትር የቆዳ ስፋት አለው፡፡
👉 በጨበራ ጩርጩራ ብሔራዊ ፓርክ ዝሆንን ጨምሮ ከሌሎች ግዙፍ አጥቢ እንስሳት እስከ አነስተኛ ነፍሳት…
ኢትዮጵያን በዓለም ቱሪዝም ዘርፍ ለማስተዋወቅ እየተሠራ ነው- ሚኒስቴሩ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን በዓለም ቱሪዝም ዘርፍ የሚያስተዋውቁ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የቱሪዝም ሚኒስትር ዴዔታ ስለሺ ግርማ አስታወቁ፡፡
አቶ ስለሺ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ እንደ ሀገር ያሉንን ሀብቶች በዓለም አቀፍ ደረጃ…
መሳላ ትውፊቱን ጠብቆ እንዲቀጥል ወጣቱ የሚጠበቅበትን ሚና እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የከምባታ የዘመን መለወጫ መሳላ በዓል ትውፊቱን ይዞ እንዲቀጥል ወጣቱ የሚጠበቅበትን ሚና እንዲወጣ የዱራሜ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ጽሕፈት ቤት ጥሪ አቀረበ፡፡
የመሳላ በዓልን ምክንያት በማድረግ በዱራሜ ከተማ በርካታ ወጣቶች የተሳተፉበት ሁለት…
በሶማሊያ በውጭ ሃይላት የሚደረግ የጦር መሣሪያ አቅርቦት ሀገሪቷ በአሸባሪዎች እጅ ላይ እንድትወድቅ በር ይከፍታል – አምባሳደር ታዬ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊያ ባልተረጋጋ የደህንነት ሁኔታ ውስጥ በውጭ ሃይላት የሚደረግ የጦር መሣሪያ አቅርቦት በመጨረሻ ሀገሪቷ አሸባሪዎች እጅ ላይ እንድትወድቅ በር ሊከፍት ይችላል ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሤ ተናገሩ፡፡
አምባሳደር ታዬ…
ጥናት በማድረግ የዘረፋ ወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩ 14 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በግለሰቦች ላይ ጥናት በማድረግ የዘረፋ ወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያጣራ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡
ተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት በቦሌ ክ/ከተማ ልዩ ልዩ ስፍራዎች ላይ ትኩረት…
390 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 390 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል።
ተመላሾቹ ሁሉም ወንዶች ሲሆኑ÷ከእነዚህ መካከልም 7 ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሚገኙ ተገልጿል፡፡
ለተመላሽ ዜጎች…
የመሠላ በዓል የምርቃት ሥርዓት የሚደረግበትና ሌሎችም ትእይንቶች የሚቀርቡበት ነው – ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመሠላ በዓል የሀገር ሽማግሌዎች የምርቃት ሥርዓት የሚያደርጉበትና ሌሎችም ትእይንቶች የሚቀርቡበት ነው ሲሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ ገለጹ።
ሚኒስትሯ ለመሠላ በዓል ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት÷ በዓሉ እንደ…
የእንስሳት ጤና ላይ ያተኮረ ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንስሳት ጤና ኢኖቬሽን ሪፈረንስ ማዕከላት እና ክትባቶች ላይ ያተኮረ ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ በጣሊያን ሮም ተጀምሯል፡፡
በኮንፈረንሱ ኢትዮጵያን ወክለው የተገኙት የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ባደረጉት ንግግር፥ የእንስሳት ጤና እና…
የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ የፎረንሲክ ምርመራ ማዕከል ሥራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ የፎረንሲክ ምርመራ ማዕከል ግንባታ ተጠናቅቆ ሥራ ጀምሯል፡፡
የጋሞ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አባይነህ አበራ እንደገለጹት÷የማዕከሉ ሥራ መጀመር አገልግሎቱን ለማግኘት ወደ ሌላ አካባቢ በመሄድ የሚባክነውን ጊዜና ጉልበትን…