Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
አቶ እንዳሻው ጣሰው ለ”መሣላ”በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ለከምባታ ዞን ሕዝቦች ዘመን መለወጫ”መሣላ”በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
በመልዕክታቸውም÷የ”መሣላ”በዓል ማህበራዊ ትስስርን በማጠናከር፣ መንፈስን በማደስ ነገን…
የመስቀል ደመራና ኢሬቻ በዓላት ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበሩ ዝግጅት ተደርጓል – ቢሮው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራና ኢሬቻ በዓላት ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበሩ አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ አስታውቋል።
የቢሮው ሃላፊ ሊዲያ ግርማ÷ባዓላቱ ባሕላዊ እና መንፈሳዊ እሴታቸውን ጠብቀው ያለምንም…
በትግራይ ክልል የሰፈነውን ሰላም ጠብቆ ማስቀጠል እንደሚገባ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተገኘውን ሰላም ጠብቆ ማስቀጠል እንደሚገባ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አሥተዳደር ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር እና የሰላምና የፀጥታ ካቢኔ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ታደሰ ወረደ አስገነዘቡ፡፡
ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም በሚል መሪ ሐሳብ የዓለም የሰላም ቀን…
የ”ጊፋታ” እሴቶች ለትውልድ እንዲሸጋገሩ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበበ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የወላይታ ዘመን መለወጫ "ጊፋታ" በዓል ባህላዊ እሴቶቹ ተጠብቀው ለትውልድ እንዲሸጋገሩ እየተሠራ መሆኑን የወላይታ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ጴጥሮስ ወልደማሪያም አስታወቁ፡፡
በዓሉ ሰላምን፣ አንድነትን፣ ፍቅርንና አብሮነትን የሚያጠናክር መሆኑን…
የ “ማሽቃሮ/የቤነ ሻዴዬ ባሮ” በዓልን ስናከብር በመረዳዳት ይሁን- ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር)
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የካፊቾ ብሔር የዘመን መለወጫ "ማሽቃሮ/የቤነ ሻዴዬ ባሮ " በዓልን ስናከብር በመረዳዳት ሊሆን ይገባል ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡
ርዕሰ መሥተዳድሩ ለ"ማሽቃሮ/የቤነ ሻዴዬ ባሮ"…
“ዮዮ ጊፋታ” ሳይሸራረፍ ለትውልድ እንዲሸጋገር ሕዝቡ በቅንጅት እንዲሠራ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝባዊ መሰረት ያለው“ዮዮ ጊፋታ” በዓል ተጠናክሮ ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲተላለፍ ሕዝቡ በቅንጅት እንዲሠራ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አስገነዘበ፡፡
የባህል እና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ ለ2017ዓ.ም የወላይታ ብሔር ዘመን መለወጫ በዓል…
የጎብኚዎች የቆይታ ጊዜን ለማራዘም እየተሠራ ነው – ሚኒስቴሩ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በመስከረም ወር የሚከበሩ በዓላት ላይ ለመሳተፍ የሚመጡ የውጭ ሀገራት ጎብኚዎች የቆይታ ጊዜን ለማራዘም ዝግጅት መጠናቀቁን የቱሪዝም ሚኒስትር ዴዔታ ስለሺ ግርማ አስታወቁ፡፡
መስከረም ወር የተለያዩ ሐይማኖታዊና ሐይማኖታዊ ያልሆኑ በዓላት…
ዮ ማስቃላ – ጋሞ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ" ዮ ማስቃላ" በዓል በጋሞ ዞን ቦረዳ ወረዳ በድምቀት እየተከበረ ነው።
በዓሉ በባህላዊ ምግቦች፣ መጠጦች እና በተለያዩ ሁነቶች ነው እየተከበረ የሚገኘው።
የ ዮ ማስቃላ " በዓል ለማክበር የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሐይማኖት አባቶች የክልል…
በአማራ ክልል የመኸር ወቅት ልማትን ስኬታማ የሚያደርግ የእንክብካቤና የጥበቃ ተግባር እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ2016/2017 የመኸር ወቅት ልማትን ስኬታማ የሚያደርግ የእንክብካቤና የጥበቃ ተግባር እየተከናወነ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ።
የቢሮው ምክትል ኃላፊ አጀበ ስንሻው እንደገለጹት÷ በክልሉ 2016/2017 የምርት ዘመን…
ግብርናችንን ለማሻገር በእውቀት ላይ መመስረት ይገባል – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብርናችንን እናሻግር ካልን በእውቀት ላይ የተመሰረተ የግብርና ልማት ስራ መስራት ያስፈልጋል ሲሉ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
የግብርና ልማት ጣቢያ ባለሙያዎችን የደረጃ ማሻሻያ ስልጠና አስመልክቶ ውይይት ተካሂዷል፡፡…