Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ያሆዴ በሀድያ እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀድያ ብሔር ዘመን መለወጫ''ያሆዴ''በዓል በሀዲይ ነፈራ እየተከበረ ይገኛል፡፡
ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ ከሀድያ ዞን ሁሉም ወረዳዎችና ከተሞች የተውጣጡ የተለያዪ የህብረተሰብ ክፍሎች እንዲሁም ሌሎች የብሔር ብሔረሰቦች ተወካዮች ተገኝተዋል።…
ዮዮ ጊፋታ – ወላይታ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዮ ጊፋታ የ2017 ዓ/ም የባህልና የቋንቋ ሲምፖዚየም መርሐ-ግብር በወላይታ እየተካሄደ ይገኛል፡፡
ዮ ጊፋታ የወላይታ ህዝብ አሮጌውን ዘመን ሸኝቶ አዲሱን የሚቀበልበትና ተራርቀው የቆዩ ዘመድ አዝማድ ተገናኝተው በፍቅር የሚያከብሩት በዓል ነው።…
አቶ ጥላሁን ለወላይታ፣ ጋሞ እና ጎፋ ዞን ሕዝቦች የዘመን መለወጫ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ለወላይታ፣ ጋሞ እና ጎፋ ዞን ሕዝቦች የዘመን መለወጫ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡
የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጽህፈት ቤት በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባወጣው መረጃ ፥ ዮ…
428 የካሳንቺስ አካባቢ የልማት ተነሺዎች መኖሪያ ቤት ተረከቡ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ቂርቆስ ክ/ከተማ የካዛንቺስ አካባቢ የልማት ተነሺዎች የመንግስት መኖሪያ ቤት እጣ የማውጣት ሥነ-ሥርዓት መቀጠሉን የከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል፡፡
በዚህ መሰረትም በ3 ቀናት ውስጥ የዛሬውን ጨምሮ 428 የልማት ተነሺዎች የመንግስት…
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ቀጣናዊ የምርምር ትብብርን ለ1 ዓመት እንድትመራ ተመረጠች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካ ቀጣናዊ የምርምር ትብብርን (ኤኤፍአርኤ) ለአንድ ዓመት እንድትመራ ተመርጣለች፡፡
ኤኤፍአርኤ የአፍሪካ ሀገራት የኒውክሌር ሳይንስና ቴክኖሎጂን ለሰላማዊ አላማ ለመጠቀም በፈረንጆቹ 1990 የመሠረቱት ሲሆን÷አሁን ላይ 44 አባል…
በኦሮሚያ ክልል የቱሪዝም ሳምንት በተለያዩ ሁነቶች ይከበራል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኦሮሚያ ክልል የቱሪዝም ሳምንት ከመስከረም 21 እስከ 23 ቀን 2017 ዓ.ም በተለያዩ ሁነቶች እንደሚከበር ተገለጸ።
የቱሪዝም ሳምንቱን አስመልክቶ መግለጫ የሰጡት የክልሉ ቱሪዝም ኮሚሽን ኮሚሽነር ሌሊሴ ዱጋ፤ ቱሪዝምና ሰላም ላይ የውይይት ፎረም…
የአጼ ፋሲል አብያተ መንግስት ቅርስ ጥገና ጥንታዊነቱን በጠበቀ አግባብ እየተከናወነ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአጼ ፋሲል አብያተ መንግስት ቅርስ የጥገና ስራ ታሪካዊነቱንና ጥንታዊነቱን በጠበቀ አግባብ እየተከናወነ መሆኑን የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ።
የቢሮው የማኔጅመንት አባላት የቅርሱ የጥገና ስራ ያለበትን ሁኔታ ዛሬ ተዘዋውረው…
ተመድ ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምና ልማት ግንባታ የሚደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋገጠ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት የመንግስታቱ ድርጅት (ተመድ) ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምና ልማት ግንባታ የሚደርገውን ድጋፍ ለማስቀጠል ቁርጠኛ መሆኑን ገለጸ።
25ኛው ዓለም አቀፍ የሰላም ቀን "የሰላም ባህልን ማሳደግ'' በሚል መሪ ሃሳብ የሰላም ሚኒስቴር፣ የተመድ፣…
ከትግራይ ወደ አዲስ አበባ የዝሆን ጥርስ አምጥተው ሊሸጡ ነበር የተባሉ ተጠርጣሪዎች ፍ/ቤት ቀረቡ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዝሆን ጥርስ ከትግራይ ክልል ሽረ ከተማ ወደ አዲስ አበባ አምጥተው ሊሸጡ ሲሉ በቁጥጥር ሥር ውለዋል የተባሉት ሐይማኖት አባዲ ግርማይ እና መገርሳ ቡልቻ ፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡
የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ተረኛ ጊዜ ቀጠሮ…
ግምቱ ከ4 ሚሊየን ብር በላይ የሆነ ንብረት በመስረቅ የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ግምቱ ከ4 ሚሊየን ብር በላይ የሆነ ንብረት በመስረቅ የተጠረጠሩ እና ተቀባዮች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ።
መስከረም 3 ቀን 2017 ዓ.ም ከሌሊቱ 10፡30 ላይ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 በግንባታ ላይ በሚገኘው…