Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በሲዳማ ክልል የቡና ምርታማነትን ለማሳደግ ያለመ ንቅናቄ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል የቡና ምርታማነትን ለማሳደግና የግብይት ሰንሰለቱን ለማሳለጥ ያለመ ንቅናቄ በሃዋሳ እየተካሄደ ነው፡፡
በንቅናቄ መድረኩ የተገኙት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ÷ የሲዳማ ቡና በሀገሪቱ የውጪ ምንዛሪን በማስገኘት ረገድ ትልቅ…
ቻይና ለኢትዮጵያ የ400 ሚሊየን ዩዋን የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገባች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ለሚሰሩ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ማስፈፀሚ የሚውል የ400 ሚሊየን ዩዋን የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ ቃል መግባቷን የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ገለፁ፡፡
ሚኒስትሩ የኢትዮ-ቻይና የኢኮኖሚ ትብብር ጉባኤን በተመለከተ በሰጡት ማብራሪያ፤ ኢትዮጵያ…
የኢኮኖሚ ማሻሻያው ለኢንዱስትሪ ልማት ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንደሚኖረው ተመለከተ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ማሻሻያው ባለሃብቶችን ለመሳብና ለኢንዱስትሪ ልማት ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንደሚኖረው ተገለጸ፡፡
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን እና የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በጋራ ያዘጋጁት የባለድርሻ አካላት የጋራ ፎረም በአዲስ…
በክረምት በጎ ፈቃድ የዜጎችን ማህበራዊ ችግሮች የማቃለሉ ሥራ ተጠናክሮ ቀጥሏል – አቶ ኦርዲን በድሪ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በክረምት በጎ ፈቃድ የዜጎችን ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች የማቃለሉ ሥራ ተጠናክሮ መቀጠሉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለፁ።
በሐረሪ ክልል በክረምት በጎ ፈቃድ በክልሉ ተወላጅ ባለ ሃብት የተገነባ የአቅመ ደካማ…
የምስራቅ ዕዝ 47ኛ ዓመት የምስረታ በዓል እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ ዕዝ 47ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በጅግጅጋ ከተማ መከበር ጀምሯል፡፡
በአከባበር ሥነ-ሥርዓቱ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ እና የጦር ሃይሎች ምክትል…
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በምስራቅ ዕዝ የተገነባውን የገርባሳ አምፊ ቴአትር መርቀው ከፈቱ
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በምስራቅ ዕዝ የተገነባውን የገርባሳ አምፊ ቴአትር መርቀው ከፈቱ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በምስራቅ ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል የተገነባውን የገርባሳ አምፊ ቴአትር መርቀው ከፍተዋል።…
ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ በምስራቅ ዕዝ የምስረታ በዓል ላይ ለመታደም ጅግጅጋ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ 47ኛውን የምስራቅ ዕዝ የምስረታ ክብረ በዓልን ለመታደም ጅግጅጋ ገብተዋል።
የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድን ጨምሮ የሠራዊቱና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል…
ሕዝባችንን ከተረጂነት ለማላቀቅ የጀመርነው ጉዞ ፍሬ እያፈራ ነው – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን የመሰለ እምቅ አቅም ያላት ሀገር ተችሮን ለእርዳታ እጃችንን ለምጽዋት የምንዘረጋበት ጊዜ ይበቃል ብለን ከተረጂነት እሳቤና ተግባር ለመላቀቅ የጀመርነው ጉዞ ፍሬ እያፈራ ነው ሲሉ አቶ አደም ፋራህ ተናገሩ፡፡
በም/ጠቅላይ…
ጀኔራል አበባው ታደሰ በ47ኛው የምስራቅ ዕዝ በዓል ላይ ለመታደም ጅግጅጋ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ሃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀኔራል አበባው ታደሰ በ47ኛው የምስራቅ ዕዝ የምስረታ ክብረ በዓል ላይ ለመታደም ጅግጅጋ ገብተዋል።
የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድን ጨምሮ ከፍተኛ የሠራዊቱና የክልሉ አመራሮቸ አቀባበል…
288 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 288 ሚሊየን ብር የሚጠጋ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ።
ኮሚሽኑ ከነሐሴ 17 እስከ 23 ቀን 2016 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ነው የገቢና የወጪ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች…