Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ሆስፒታሉ ነጻ የጤና ምርመራ አገልግሎት አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ለ50 ሺህ ሰዎች ነጻ የጤና ምርመራ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችለውን መርሐ-ግብር ማስጀመሩን አስታወቀ፡፡ መርሐ-ግብሩ የሚካሄደው “በጎነት ለጤናችን” በሚል መሪ ሐሳብ መሆኑንም ገልጿል፡፡…

ዓመታዊው የቅዱስ ገብርኤል የንግሥ በዓል ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓመታዊው የቅዱስ ገብርኤል የንግሥ በዓል በቁልቢ እና ሐዋሳ በተለያዩ ሐይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች ተከብሯል፡፡ በዓሉ በየዓመቱ ሐምሌ 19 ቀን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተ-ክርስቲያን ምዕመናን ዘንድ በድምቀት ይከበራል፡፡

በጠቅላይ ሚኒስትሩ አቅጣጫ መሰረት ተጎጂዎችን የመደገፍ ስራ እየተከናወነ ነው – አምባሳደር ሽፈራው ተ/ማርያም (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሰጡት አቅጣጫ መሰረት በመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች ከሰብዓዊ ድጋፍ ጀምሮ የመልሶ ማቋቋም ስራው በትኩረት እየተከናወነ መሆኑን የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የአደጋ ስጋት አመራር…

አንቶኒዮ ጉተሬዝ በጎፋ ዞን በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ የተሰማቸውን ጥልቅ ሃዘን ገልጸዋል፡፡ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት…

የሲቢኢ ብር ተጠቃሚዎች ቁጥር ከ11 ነጥብ 7 ሚሊየን በላይ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲቢኢ ብር ተጠቃሚዎችቀ ቁጥር ከ11 ነጥብ 7 ሚሊየን በላይ መድረሱን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲቢኢ ብር ፕላስ በሚል በአዲስ መልክ አሻሽሎ ያቀረበውን የሲቢኢ ብር አገልግሎት መተግበሪያ ዛሬ በይፋ ሥራ…

ፕሬዚዳንት ፑቲን በጎፋ ዞን በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ የተሰማቸውን ጥልቅ ሃዘን ገልጸዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ባስተላለፉት የሃዘን መልዕክት÷በአደጋው ቤተሰቦቻቸውን ላጡ ዜጎች መጽናናትን…

ኮይካ ለኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚያጠናክር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (ኮይካ) ለኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል፡፡ ኮይካ በሥነ-ተዋልዶና ቤተሰብ እቅድ ዙሪያ መረጃ ተደራሽ በማድረግ ግንዛቤ ማስጨበጥ የሚያስችሉ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ…

የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች የኢትዮጵያን የዓለም ንግድ ድርጅት የአባልነት ድርድር ሒደት እደግፋለሁ አለች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እያካሄደች የምትገኘውን የዓለም ንግድ ድርጅት የአባልነት የድርድር ሒደት የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች በቴክኒክ እንደምትደግፍ አስታውቃለች፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) በሩሲያ ሞስኮ እየተካሄደ በሚገኘው…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ጉባዔ የተለያዩ አዋጆችና ሹመቶችን አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ለሁለት ቀናት ሲያካሄድ የነበረው 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን ሁለተኛ መደበኛ ጉባዔ የተለያዩ አዋጆችና ሹመቶችን በማፅደቅ አጠናቅቋል፡፡ ምክር ቤቱ ካፀደቃቸው ረቂቅ አዋጆች መካከል የከተማ ቆሻሻ አወጋገድ…

ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ከአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ከአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (ዩኤስኤአይዲ) አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በተለያዩ ጉዳዮች በትብብርና በቅንጅት መስራት በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ መክረዋል፡፡ ሃብታሙ ኢተፋ…