Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በድሬዳዋ አሥተዳደር የተማሪዎች ምዝገባ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ ከትናንት ጀምሮ እየተከናወነ መሆኑን የድሬዳዋ አሥተዳደር ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የመማር ማስተማር ሥራው መስከረም 7 ቀን 2017 ዓ.ም እንደሚጀመርም ነው የተገለጸው፡፡ የትምህርት ጥራትን…

ኢትዮጵያ በቻይና-አፍሪካ ትብብር የሚኒስትሮች ጉባዔ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ የተመራ ልዑክ በ9ኛው የቻይና-አፍሪካ ትብብር የሚኒስትሮች ጉባዔ እየተሳተፈ ነው። የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ በጉባዔው ላይ ባደረጉት ንግግር÷ መጪው ጊዜ በጋራ መሥራትን የሚፈልግ በመሆኑ…

391 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 391 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ከተመላሾቹ ውስጥ13 ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሚገኙ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል፡፡ ለተመላሽ ዜጎች…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አስመራ የሚያደርገውን በረራ አቋረጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኤርትራ ዋና ከተማ አስመራ የሚያደርገውን በረራ ከነገ ጀምሮ እንደሚያቋርጥ አስታውቋል፡፡ አየር መንገዱ በረራውን ያቋረጠው በኤርትራ ውስጥ አገልግሎቱን ለመስጠት ባጋጠመው ከአቅም በላይ በሆነ የአሰራር ችግር ነው፡፡…

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕና ቢልና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ እና ቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን በተለያዩ የግብርና መስኮች ላይ በትብብር ለመስራት ተስማምተዋል፡፡ ስምምነቱን የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አሕመድ እና የቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ…

ምግብ ዋስትና ሥራ ኢትዮጵያ በአየር ንብረት ለውጥ ተግዳሮቶች ሳትበገር ራሷን እንድትችል በር ይከፍታል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምግብ ዋስትና ሥራ ኢትዮጵያ በአየር ንብረት ለውጥ ተግዳሮቶች ሳትበገር ራሷን እንድትችል በር ይከፍታል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷የኢትዮጵያ የምግብ ዋስትና…

በጎንደር በእገታ ወንጀል የተጠረጠሩ 31 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ በሰው እገታ ወንጀል የተጠረጠሩ 31 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፖሊስ አስታወቀ። የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ መምሪያ ሃላፊ ረዳት ኮሚሽነር አየልኝ ታክሎ እንዳሉት÷በከተማዋ የእገታ የወንጀል ድርጊቶች ተፈጽመዋል። የጸጥታ…

የፐርፐዝ ብላክ የቦርድ አስፈጻሚን ጨምሮ 5 ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማታለል ሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ የፐርፐዝ ብላክ የቦርድ አስፈጻሚን ጨምሮ አምስት ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ። የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ ተረኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የምርመራ ቡድንን ያቀረበውን የጥርጣሬ መነሻና…

በክልሉ የአጀንዳ ልየታ የምክክር መድረክ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሲደረግ የነበረው የአጀንዳ ልየታ የምክክር መርሐ ግብር መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በክልሉ ላለፉት ሶስት ቀናት ሲካሄድ በነበረው የአጀንዳ ልየታ መርሐግብር ከ82 ወረዳዎች የመጡ የተለያዩ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ቢልና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን ለሚያደርገው ያልተቋረጠ ድጋፍ ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን በግብርና፤ በጤና እና የፋይናንስ ዘርፉን አካታች ለማድረግ በሚደረጉ ጥረቶች ለሚያደርገው ያልተቋረጠ ድጋፍ ምስጋና አቀረቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቢል ጌትስ…