Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ቢልና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን ለሚያደርገው ያልተቋረጠ ድጋፍ ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን በግብርና፤ በጤና እና የፋይናንስ ዘርፉን አካታች ለማድረግ በሚደረጉ ጥረቶች ለሚያደርገው ያልተቋረጠ ድጋፍ ምስጋና አቀረቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቢል ጌትስ…

አምባሳደር ባጫ ደበሌ ምሥራቅ ዕዝ ከኢትዮጵያ አልፎ ለጎረቤት ሀገር ዋስትና መሆኑን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምሥራቅ ዕዝ ለሀገር ሉዓላዊነት መከበር መስዋዕት ለመክፈል ወደኋላ የማይሉ የሠራዊት አባላት ያሉበት ክፍል ነው ሲሉ የቀድሞ የዕዙ አዛዥ በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ባጫ ደበሌ ገለጹ፡፡ ዕዙ የተቋቋመው የሶማሊያን ወረራ ለመከላከል እና ሉዓላዊነትን…

እስከ ጥቅምት አጋማሽ የአጀንዳ ማሰባሰብ ሥራ አጠናቅቃለሁ – ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር፣ ሶማሌ፣ ኦሮሚያ፣ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች እና ደቡብ ኢትዮጵያ ክልሎች የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደቱን እስከ ጥቅምት አጋማሽ ለማጠናቀቅ ማቀዱን ኮሚሽኑ አስታወቀ፡፡ እየተሠሩ ያሉ እና በቀጣይ የታቀዱ ተግባራትን በተመለከተ የኢትዮጵያ…

በቀጣዮቹ 10 ቀናት ከመደበኛ በላይ ዝናብ ስለሚኖር ጥንቃቄ እንዲደረግ ኢንስቲትዩቱ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት 10 ቀናት በአንዳንድ ቦታዎች ላይ ከመደበኛ በላይ የዝናብ መጠን ስለሚኖር የጎርፍ ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች ላይ ጥንቃቄ እንዲደረግ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አሳሰበ፡፡ በመደበኛ ሁኔታ በቀጣዮቹ 10 ቀናት…

በክልሉ የ2017 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ መጀመሩን የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው  ኃላፊ ቶላ በሪሶ (ዶ/ር) የምዝገባ መርሐ-ግብሩን በኢሉአባቦር ዞን በቾ ወረዳና መቱ ከተማ ያስጀመሩ ሲሆን÷ ምዝገባው እስከ ጳጉሜን 5 ቀን…

የምስራቅ ዕዝ የሶማሌ ክልል የፀጥታ ሃይሎችን አቅም በማሳደግ ረገድ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ማበርከቱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ ዕዝ የሶማሌ ክልል የፀጥታ ሃይሎችን አቅም በከፍተኛ ሁኔታ ማሳደጉን የክልሉ የፀጥታ ሃይል አመራሮች ተናግረዋል፡፡ የሶማሌ ክልል የፀጥታ ቢሮ ሃላፊ ደይብ አህመድ÷ የመከላከያ ሠራዊት በተለይ ደግሞ የምስራቅ ዕዝ በክልሉ ሰላም እና ፀጥታ…

5ኛው የአፍላ ወጣቶችና ወጣቶች ጤና ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 5ኛው የአፍላ ወጣቶች እና ወጣቶች ጤና ጉባዔ በዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተካሄደ ነው፡፡ ጉባዔው “ተደራሸነትና ጥራት፡ ምላሽ ሰጪ የጤና ስርዓት ለሁሉም የአፍላ ወጣቶችና ወጣቶች” በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በጉባዔው የጤና…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዲሱን የተማሪዎች ቅበላ አሰራር ከ2017 ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚያደርግ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዲሱን የተማሪዎች ቅበላ አሰራርን ከ2017 የትምህርት ዘመን ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡ አሰራሩ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን የላቀ ውጤት ያስመዘገቡ እና ልዩ ብቃት ያላቸው ተማሪዎች ማስተማሪያ ተቋም…

የባሕርዳር ስታዲየም ግንባታ የፊፋ ደረጃዎችን በሚያሟላ መልኩ እየተከናወነ ነው – ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ የባሕርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ግንባታ የደረሰበትን ደረጃ ጎብኝተዋል፡፡ ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ የባህርዳር ስታዲየም ደረጃውን ጠብቆ እንዲሰራ የክልሉ አመራሮች የወሰዱት ቁርጠኝነት ለሌሎች…

ለአፈር ማዳበሪያ ግዥ 1 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ25 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ግዥ 1 ነጥብ 3 ቢሊየን የአሜሪካን ዶላር በመንግሥት መፈቀዱ ተገለፀ፡፡ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2017/18 የምርት ዘመን ለመስኖ እርሻ የሚውል ዳፕ እና ዩሪያ የአፈር ማዳበሪያ ከውጭ…