Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የሕዳሴ ግድቡ የውሃ ማስተንፈሻ በሮች ተከፍተው ተጨማሪ 2 ሺህ 800 ሜኪ ውሃ በሰከንድ ማፍሰስ ጀምረዋል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የውሃ ማስተንፈሻ በሮች ተከፍተው ተጨማሪ 2ሺህ 800 ሜኪ ውሃ በሰከንድ ማፍሰስ ጀምረዋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤…
የኅዳሴ ግድብ 3ኛ እና 4ኛ ተርባይኖች ሥራ ጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ በትናትናው ዕለት 3ኛ እና 4ኛ ተርባይኖች ሥራ መጀመራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አበሰሩ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የኅዳሴ ግድባችን በትናንትናው ዕለት…
በትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን ሜታ ወረዳ ዱርሲቱ ቢሊሱማ ቀበሌ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የሥድስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡
የዞኑ ፖሊስ መምሪያ የኮሙኒኬሽንና ሚዲያ ክፍል ኃላፊ ረዳት ኢንስፔክተር ካሳዬ አበበ እንደገለፁት÷ አደጋው የተከሰተው ከአዲስ አበባ…
በሰሜን ጎንደር በመሬት መንሸራተት የ10 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ጎንደር ዞን ጠለምት ወረዳ አብና ቀበሌ ልዩ ስሙ ኖላ በተባለ ቦታ በመሬት መንሸራተት አደጋ የ10 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ ስምንት ሰዎች ከባድ የአካል ጉዳት ደረሰባቸው፡፡
የአካል ጉዳት የደረሰባቸው ወገኖች በደጃች ሜዳ ጤና…
ወጣቶች በሰላም ግንባታ የሚያደርጉትን ተሳትፎ እንዲያጠናክሩ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጣቶች በሰላም ግንባታና በልማት ሥራዎች የሚያደርጉትን ተሳትፎ አጠናክረው እንዲቀጥሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የወጣቶችና ስፖርት አማካሪ ሚኒስትር ቀጄላ መርዳሳ ጠየቁ፡፡
የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ወጣቶች ውይይት ለሰላም ማኅበር ጋር…
አቶ ጌታቸው ረዳ በክልሉ የተገኘው ሰላም በዓላትን በተሻለ ሁኔታ ለማክበር ማስቻሉን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የተገኘው ሰላም የአሸንዳ፣ የዓይኒዋሪና የማርያ በዓላትን ካለፈው ዓመት በተሻለ ሁኔታ ለማክበር ማስቻሉን የክልሉ ጊዜያዊ አሥተዳደር ርዕሰ መሥተዳድር ጌታቸው ረዳ ገለፁ።
በክልሉ ከነሐሴ 16 ቀን…
ብሔራዊ ኩራት የሆነውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ እያንዳንዱ ዜጋ እንደ ዐይኑ ብሌን ሊጠብቀው እንደሚገባ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ ኩራት የሆነውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ እያንዳንዱ ዜጋ እንደ ዐይኑ ብሌን ሊጠብቀው እንደሚገባ የተቋሙ የኮሙኒኬሽን ኃላፊ ሃና አጥናፉ አስገነዘቡ፡፡
ከሰሞኑ ባጋጠመው ጭጋጋማ የአየር ሁኔታ የመንገደኞችን ደኅንነት ለመጠበቅ በረራዎች…
ከባድ የስርቆት ወንጀል የፈፀሙ ተከሳሾች እስከ 70 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት ተቀጡ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ቦታዎች ከባድ የስርቆት ወንጀል የፈፀሙ ተከሳሾች በተደራራቢ የክስ መዝገብ እስከ 70 ዓመት በሚደርስ ፅኑ እስራት ተቀጡ።
ሳሙኤል ኃይሉ እና ሳቢር ከድር የተባሉ ተከሳሾች በተለያየ ጊዜ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ…
ለአርባምንጭ ሁለገብ ስታዲየም ግንባታ የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአርባምንጭ ሁለገብ ስታዲየም ግንባታ የመሠረት ድንጋይ በዛሬው ዕለት ተቀምጧል፡፡
የመሠረት ድንጋዩን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ፣ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ እና የጋሞ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አባይነህ…
ሕንድ በጤናው ዘርፍ የምታደርገውን ድጋፍ እንደምታጠናክር ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በኢትዮጵያ የሕንድ አምባሳደር አኒል ኩማር ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም÷ሀገራቱ በተለያዩ የጤና ዘርፎች ዙሪያ በትብብር መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡
ዶ/ር መቅደስ…