Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በታች አርማጭሆ ወረዳ 7 ሺህ 500 የክላሸ ጥይት ተያዘ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ምዕራብ ዕዝ አንድ ክፍለጦር በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ታች አርማጭሆ ወረዳ 7 ሺህ 500 የክላሸ ጥይት መያዙን አስታወቀ፡፡
የክፍለጦሩ አዛዥ ኮሎኔል ግርማ መሃመድ÷ ህገ ወጥ ጥይቱ ከሳንጃ ከተማ ሰጋሎ ወደ ተባለ አካባቢ ሲጓጓዝ መያዙን…
የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር የሶስትዮሽ ስምምነት ተፈራረመ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር የሶስትዮሽ የጋራ ስምምነት ተፈራርሟል፡፡
ሚኒስቴሩ በሚያሥገነባቸው የመስኖ ፕሮጀክቶች ላይ ከሚሰሩ ስራ ተቋራጮች እና አማካሪ ድርጅቶች ጋር የሚመሩበት የሶስትዮሽ የጋራ ስምምነት ነው ዛሬ…
የሐረሪ ክልል የንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ሽፋንን ካለበት ደረጃ ለማሳደግ ድጋፍ እንደሚደረግ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልልን የንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ሽፋንን ካለበት ደረጃ ለማሳደግ ብሎም በሳኒቴሽን እና ኢነርጂ ዘርፍ የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስፈላጊውን እገዛ እንደሚያደርግ ገለጸ።
የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ከውሃ እና ኢነርጂ…
በቁሊቶ ከተማ ለሚገነባው ስታዲየም የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው በሃላባ ዞን ቁሊቶ ከተማ ለሚገነባው ደረጃውን የጠበቀ ስታዲየም የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ።
አቶ እንደሻው በዚህ ወቅት እንደገለጹት÷የስታዲየሙ መገንባት በክልሉ ብቁና ተወዳዳሪ ስፖርተኞችን…
ኢትዮጵያና ጅቡቲ በወጪንግድ ያላቸውን ትብበር ለማጠናከር መከሩ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ከጅቡቲ የንግድ ሚኒስትር ሙሃመድ ዋርሳማ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም በሀገራቱ መካከል ያለውን የወጪ ንግድ ማሳለጥ በሚቻልበት ሁኔታና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡
ሚኒስትሩ…
በጃፓን ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር የተመራ ልዑክ የመከላከያ ፈንጅ ማምከን ቢሮን ጎበኘ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጃፓን ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ኮሚካይ ኤሊ የተመራ ልዑክ የመከላከያ ፈንጅ ማምከን ቢሮን ጎብኝቷል።
የልዑካን ቡድኑ አባላት በጉብኝታቸው ቢሮው ከተልዕኮው አንጻር እያከናወናቸው ስላሉ ተግባራት ገለጻ ተደርጎላቸዋል።
የፈንጅ…
ኢትዮጵያና ግሪክ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከግሪክ ውጭ ጉዳይ ምክትል ሚኒስትር አሌክሳንድራ ፓፓዶፖሎ ጋር በአቴንስ ተወያይተዋል።
በውይይታቸውም÷ አምባሳደር ምስጋኑ መንግስት ሀገራዊ ሰላምን ለማረጋገጥ የወሰዳቸውን አዎንታዊ እርምጃዎች…
በጌዴኦ ዞን በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የሟቾች ቁጥር 9 ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጌዴኦ ዞን ጮርሶ ወረዳ ዲባንድቤ ቀበሌ ሻይሳ አካባቢ ዛሬ ረፋድ 5 ሠዓት ላይ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የዘጠኝ ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ በአራት ሰዎች ላይ ከባድ የአካል ጉዳት ደረሰ፡፡
አደጋው የተከሰተው “ሲኖ ትራክ”…
ሕንድ ለኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ የአቅም ግንባታ ድጋፍ አደርጋለሁ አለች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕንድ መንግሥት በግብርና ኢንቨስትመንት፣ በእርሻ ምርቶች ግብይት እና በአዳዲስ ቴክኖሎጂ ላይ ለኢትዮጵያ የአቅም ግንባታ ድጋፍ እንደሚያደርግ አረጋገጠ፡፡
የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የሕንድ አምባሳደር ከሆኑት አኒል ኩማር…
የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት 2 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት በ2016 በጀት ዓመት ከሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት 2 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ።
የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ሐሚድ ኪኒሶ፤ በቀን በአማካይ ከ6 ሺህ በላይ ተገልጋዮች…