Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የፓኪስታን ወጣቶች የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብርን እንደሚቀላቀሉ አስታወቁ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓኪስታን ወጣቶች ሃገር አቀፉን የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እንደሚቀላቀሉ አስታውቀዋል፡፡
በነገው ዕለት የሚካሄደው የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች ይደረጋል፡፡
በዚህም በዕለቱ…
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በዩቲዩብ ተከታይ ቁጥር ክብረወሰን ሰበረ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖርቹጋላዊው አጥቂ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከ90 ደቂቃ ባነሰ ጊዜ ውስጥ በዩቲዩብ ብዙ ተከታይ በማግኘት ክብረወሰን አሻሽሏል፡፡
የ39 ዓመቱ የአል ናስር አጥቂ ዩአር ክርስቲያኖ የተሰኘ ዩቲዩብ ገጹን በኤክስ ገጹ ባስተዋወቀ 90 ደቂቃ ባልሞላ ጊዜ…
ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) የክልሉ ህዝብ በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር እንዲሳተፍ ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) የክልሉ ህዝብ በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር በንቃት እንዲሳተፍ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
ርእሰ መስተዳድሩ ክልሉ በአረንጓዴ አሻራ መርሐግብር የቡና…
280 ሺህ ዶላር ደብቆ ሲንቀሳቀስ በቁጥጥር ሥር የዋለው ተጠርጣሪ ክስ ተመሰረተበት
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 280 ሺህ የአሜሪካ ዶላር በመኪና አካል ውስጥ በመደበቅ ሲንቀሳቀስ በቁጥጥር ሥር የዋለው ተጠርጣሪ ክስ ተመሰረተበት።
ተከሳሽ ሾፌር ኢንድሪስ ይማም በአፋር ክልል አፋምቦ ወረዳ አሳይታ አካባቢ ነዋሪ ነው።
የኦሮሚያ ክልል ፍትሕ ቢሮ ምሥራቅ…
ወደ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ የሚደረጉ አብዛኛዎቹ በረራዎች በከፍተኛ ጭጋጋማ የአየር ሁኔታ ሳቢያ በአቅራቢያ ወደሚገኙ አማራጭ አውሮፕላን ማረፊያዎች ተዛወሩ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ የሚደረጉ አብዛኛዎቹ በረራዎች በከፍተኛ ጭጋጋማ የአየር ሁኔታ ምክንያት በአቅራቢያ ወደሚገኙ አማራጭ አውሮፕላን ማረፊያዎች መዛወራቸውን አስታወቀ፡፡
አየር መንገዱ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መረጃ…
በማሻሻያ ሥራ ምክንያት ነገ በአዲስ አበባ የተወሰኑ አካባቢዎች ኃይል ይቋረጣል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ማሻሻያ ስራ ለማከናወን ሲባል ነገ በአዲስ አበባ ከተማ የተወሰኑ አካባቢዎች የኤሌክትሪክ አገልግሎት እንደሚቋረጥ ተገለጸ፡፡
በዚህም ከጠዋቱ 3 ሠዓት ከ30 እስከ 11 ሠዓት ድረስ በቦሌ ጎሮ አካባቢ፣ በሰፈራ፣ ከረሜላ…
ሻደይ፣ አሸንድዬ እና ሶለል የሃብት መፍጠሪያ እንዲሆን እንሠራለን- ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሻደይ፣ አሸንድዬ እና ሶለል በዓል ጎብኝዎችን መሳብ እንዲችል፣ ገጽታ መገንቢያ እና ሃብት መፍጠሪያ እንዲሆን እንሠራለን ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡
ርዕሰ መሥተዳድሩ ለሻደይ፣ አሸንድዬ እና ሶለል በዓል የእንኳን…
ለሀገራዊ የዕድገት ጉዞ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ትግበራ ወሳኝ መሆኑ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገራችን የዕድገት ጉዞ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ትግበራ ወሳኝ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አስገነዘቡ፡፡
የብሔራዊ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ምክር ቤት ዛሬ 3ኛ መደበኛ ስብሰባውን ማካሄዱን አቶ ተመስገን በማኅበራዊ ትስስር…
የመዲናዋ ነዋሪዎች በነገው የአንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ በንቃት እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች በነገው ሀገር አቀፍ የአንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር በነቂስ በመውጣት አረንጓዴ ዐሻራቸውን እንዲያኖሩ ጥሪ ቀረበ፡፡
የአሥተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ “ውድ…
ሲፍ ፋውንዴሽን በጤናው ዘርፍ የሚያደርገውን ድጋፍ አንደሚያጠናክር ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከሕጻናት ኢንቨስትመንት ፈንድ ፋውንዴሽን (ሲፍ) ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኬት ሃምፕተን ጋር ተወያይተዋል፡፡
ሲፍ ፋውንዴሽን በኢትዮጵያ ሐሩራማ በሽታዎችን ጨምሮ በስርዓተ ምግብና መከላከል በሚቻል ምክንያት የሚመጣ ሞትን…