Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የተለያዩ የግብርና ምርቶች ወደ አዲስ አበባ ገብተዋል – ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ገበያውን ለማረጋጋት እየተከናወነ ባለው ሥራ ዛሬ ወደ አዲስ አበባ የተለያዩ የግብርና ምርቶች መግባታቸውን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በዚሁ መሠረትም 8 ሺህ 156 ኩንታል ጤፍ፣ 9 ሺህ 12 ኩንታል ገብስ፣ 7…

ለውጭ ሀገራት ከሚቀርብ የኃይል ሽያጭ 300 ሚሊየን ዶላር ለማግኘት አቅጃለሁ – ተቋሙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው የበጀት ዓመት ለውጭ ሀገራት የሚቀርበውን ኃይል ሽያጭ ተደራሽነት በማስፋት 300 ሚሊየን ዶላር ገቢ ለማግኘት ማቀዱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 20 ሺህ 522 ጊጋ ዋት ሰዓት ኃይል ከውኃ፣ ከንፋስና…

ኢትዮጵያና ኬኒያ በሽብር ቡድን አመራሮችና ታጣቂዎች ላይ የጀመሩትን ኦፕሬሽን ለማጠናከር አቅጣጫ አስቀመጡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የኬኒያ የመረጃ ተቋማት በድንበር አካባቢ እና በኬኒያ ውስጥ በሚንቀሳቀሱ የሽብር ቡድን አመራሮችና ታጣቂዎች ላይ የጀመሩትን ኦፕሬሽን አጠናክረው ለመቀጠል አቅጣጫ አስቀመጡ፡፡ በኬኒያ የመረጃ አገልግሎት ዳይሬክተር ጄነራል ኑረዲን…

መንግሥት ዘላቂ ልማትን ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት እየሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት ሁሉን አቀፍና ዘላቂ ልማትን ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት እየሠራ መሆኑን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚንስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በሚኒስትሩ የተመራ ልዑክ በዓለም አቀፉ የፓርላማ ሕብረት እና በቻይና…

የሕዝቡን ሰላም የሚያውኩ ቡድኖችን ለመቆጣጠር በቅንጅት መሥራት ይገባል- ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 ዓ.ም (ኤፍ ቢ ሲ) በቡድን ተደራጅተው የሕዝቡን ሰላም የሚያውኩ የሽብር እና ፅንፈኛ ቡድኖችን ለመቆጣጠር በቅንጅት መሥራት እንደሚገባ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል አሳሰቡ፡፡ የ2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከፍተኛ…

አቶ አሻድሊ በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብሩ ሕብረተሰቡ በነቂስ እንዲሳተፍ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፊታችን ዓርብ በአንድ ጀምበር በሚከናወነው ሀገር አቀፍ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሀ-ግብር ሁሉም የሕብረተሰብ ክፍል በንቃት እንዲሳተፍ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰን ጥሪ አቀረቡ። ነሐሴ 17 ቀን 2016 ዓ.ም ለሀገራችን…

አምባሳደር ታዬ አፅቀ ሥላሴ ከብሪታንያ የልማት፣ የሴቶች እና የእኩልነት ሚኒስትር ዴዔታ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀ ሥላሴ ከብሪታንያ የልማት፣ የሴቶች እና የእኩልነት ሚኒስትር ዴዔታ አኔሊሴ ዶድስ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም ብሪታንያ ለኢትዮጵያ አስተማማኝ አጋር መሆኗን  አምባሳደር ታዬ መግለጻቸውን የውጭ ጉዳይ…

ለአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 317 ሺህ 521 ሄክታር መሬት መዘጋጀቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፊታችን ዓርብ ነሐሴ 17 ቀን 2016 ዓ.ም በሚከናወነው የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ሁሉም በነቂስ ወጥቶ እንዲሳተፍ ጥሪ ቀርቧል፡፡ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) እና የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴዔታ…

የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ በጎፋ ዞን አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ በጎፋ ዞን ደምባ ጎፋ ወረዳ አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኑረዋል፡፡ ከአቶ አደም ፋራህ በተጨማሪ የደቡብ…

በክልሉ የሚከናወኑ የልማት ተግባራት ሕዝቡን ማሳተፍ እንደሚጠበቅባቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው የበጀት ዓመት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚከናወኑ ዘርፈ-ብዙ የልማት ተግባራት በተቀናጀ አግባብ ሕብረተሰቡን በማሳተፍ እንዲከናወኑ የክልሉ ካቢኔ አቅጣጫ አስቀመጠ፡፡ ካቢኔው ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በበጀት ዓመቱ ከተረጂነት ለመላቀቅ…