Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በኦሮሚያ ክልል ከተኪ ምርቶች 800 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2016 በጀት ዓመት ከተኪ ምርቶች 800 ሚሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን የክልሉ ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ሃላፊ አቶ አሕመድ እድሪስ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷በክልሉ ባለሃብቶች የውጭ…

በየክልል ከተሞች ያለአግባብ ዋጋ የጨመሩ 1 ሺህ 671 የንግድ ድርጅቶች ታሸጉ

አዲስ አበባ፣ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በየክልል ከተሞች ያለአግባብ ዋጋ የጨመሩ 1 ሺህ 671 የንግድ ድርጅቶች መታሸጋቸውን አስታወቀ፡፡ ሚኒስትሩ ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ከብሄራዊ የንግድ ተቋማት የፀረ ህገ ወጥ ንግድና ገበያ መቆጣጠርያ የጋራ ኮሚቴ ጋር…

ኢትዮጵያና ሶማሊያ ሁለተኛውን ዙር ውይይት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያና ሶማሊያ ሁለተኛውን ዙር ውይይት ማድረጋቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ አስታውቀዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷በቱርክ አመቻችነት በኢትዮጵያና በሶማሊያ መካከል 2ኛ ዙር…

በኢትዮጵያ ግብርና የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ ከፋኦ ጋር ለመስራት መግባባት ላይ ተደርሷል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ግብርና የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ ከፋኦ ጋር መስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ መግባባት ላይ መደረሱን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከተባበሩት…

በነገዋ የሴቶች ተሀድሶና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል የሰለጠኑ ሴቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በነገዋ የሴቶች ተሀድሶና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል ስልጠናቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ሴቶች ስልጠናቸውን አጠናቀው መመረቃቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው፤ በአስከፊ የኑሮ ሁኔታ…

በአማራ ክልል ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ የስራ እድል ለመፍጠር ዕቅድ ተይዟል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ2017 በጀት ዓመት ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ስራ እድል ለመፍጠር ዕቅድ መያዙን የክልሉ ስራና ስልጠና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በበጀት አመቱ 20 በመቶ ላይ የሚገኘውን የክልሉን የስራ አጥነት ምጣኔ ወደ 19 በመቶ ዝቅ ለማድረግ ያቀደው…

በሐረማያ፣ ሐረር፣ ጅግጅጋ፣ ደገሀቡር፣ ፊቅና አካባቢዎቻቸው የተቋረጠው የኤሌክትሪክ ኃይል ወደ አገልግሎት ተመለሰ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረማያ፣ ሐረር፣ ጅግጅጋ፣ ደገሀቡር፣ ፊቅና አካባቢዎቻቸው ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ወደ አገልግሎት መመለሱ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በሚያሥተዳድረው ባለ 132 ኪሎ ቮልት ከፍተኛ ኃይል ተሸካሚ መስመር ላይ ዛሬ 5…

መንግስት ዜጎች በዓለም አቀፍ ገበያ ተወዳዳሪ መሆን እንዲችሉ የሰጠው ትኩረት የሚበረታታ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት ዜጎች በዓለም አቀፍ ገበያ ተወዳዳሪ መሆን እንዲችሉ የሰጠው ትኩረት የሚበረታታ መሆኑን የሳዑዲ አረቢያ መንግስት ልዑክ ገለፀ፡፡ ልዑካን ቡድኑ ወደ ውጭ ሀገር ለሥራ የሚሰማሩ ዜጎች አስፈላጊውን ክህሎት  እንዲያዳብሩ እያደረገ…

በበጀት ዓመቱ አጋማሽ 3 አዳዲስ የሕጻናት ክትባት መሰጠት እንደሚጀምር ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት አጋማሽ በኢትዮጵያ የሕጻናት የጉበት በሽታ መከላከያ፣ የቢጫ ወባ እና የወባ ክትባት መስጠት እንደሚጀምር ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ክትባቱን ለማስጀመርና ሂደቱን ለማሳካት ግብዓት የማሟላትና ፋይናንስ የማመቻቸት ሥራ መሠራቱን…

ፎረሙ ባለሃብቶች በግብርና ላይ ግንዛቤ አግኝተው እንዲሠሩ ያግዛል- ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ የግብርና ኢንቨስትመንት ፎረም በግብርና ሜካናይዜሽን፣ በመስኖ ስንዴ ልማት፣ በአፈር ጤና፣ በእንስሳት መኖ ልማት እና በእንስሳት ልማት ላይ ባለሀብቶች በቂ ግንዛቤ አግኝተው እንዲሠሩ ያግዛል ተባለ፡፡ “የግብርናውን ዘርፍ እምቅ አቅም…