Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የብርሸለቆ መሠረታዊ የውትድርና ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት ያሰለጠናቸውን የመከላከያ ሠራዊት አባላትን አስመረቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብር ሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት በዛሬው እለት ለ40ኛ ጊዜ ያሰለጠናቸውን መሰረታዊ ወታደሮች አስመርቋል።
በምረቃ ሥነ-ርዓቱ ላይ የመከላከያ ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጀነራል ይመር መኮንን ጨምሮ ሌሎች…
ባሳለፍነው ማክሰኞ ከየመን ወደ ጅቡቲ ሲጓዙ በደረሰው አደጋ የሞቱ ዜጎች በሙሉ ኢትዮጵያውያን መሆናቸው ተረጋገጠ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሳለፍነው ማክሰኞ ከየመን ወደ ጅቡቲ ሲጓዙ የነበሩና በአደጋው በርካቶች የሞቱ ዜጎች በሙሉ ኢትዮጵያውያን መሆናቸው መረጋጋገጡ ተሰምቷል፡፡
መስከረም 21/2017 ዓ.ም ማምሻውን ከየመን ወደ ጅቡቲ 320 መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞች ይዘው የተነሱት…
የአክሲዮን ማህበራት ውህደት ማስታወቂያ
ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አ.ማ እና ዋልታ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ኮርፖሬት አ.ማ በማዋሀድ ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን አ.ማ በሚል መጠሪያ ለመጠራት ወስነዋል፡፡
ለተመሳሳይ ዓላማ በተመሳሳይ ባለአክሲዮኖች የተቋቋሙት እነዚህ ማህበራት ውህደቱን የሚፈጽሙበት ዋነኛ ምክንያት የፋይናንስ፣ የሰው ሀይል፣…
የተሻለ የኦዲት አፈጻጸም ላስመዘገቡ መስሪያ ቤቶች ዕውቅና ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስቴር የተሻለ የኦዲት አፈጻጸም ላስመዘገቡ 12 የፌዴራል ባለበጀት መስሪያ ቤቶች የዕውቅና ሽልማት መስጠቱን አስታወቀ።
ሚኒስቴሩ የውስጥ ኦዲት ስራዎችና በፌዴራል የዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት የ2015 በጀት ዓመት የኦዲት ግኝት…
የፌዴራል ፖሊስ የኢሬቻ በዓልን በድምቀት ለማክበር ዝግጅት መደረጉን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሆራ ፊንፊኔ እና የሆራ አርሰዲ ኢሬቻ በዓል ያለምንም ችግር በድምቀት እንዲከበር ቅድመ ዝግጅት መደረጉን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል አስታወቁ፡፡
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የኢሬቻ በዓል አከባበርን በተመለከተ…
የክልሉ አስተዳደር ም/ቤት መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት መስተዳድር ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው።
መስተዳድር ምክር ቤቱ በስብሰባው በልዩ ልዩ ደንቦች ላይ ተወያይቶ እንደሚያጸድቅ ተጠቁሟል።
በቀረቡለት የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ላይ ዝርዝር…
የአፋር ክልል የማህበረሰብ ተወካዮች አጀንዳዎቻቸውን ለይተው አጠናቀቁ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገራዊ ምክክሩ የአፋር ክልል የማህበረሰብ ተወካዮች አጀንዳዎቻቸውን ለይተው አጠናቅቀዋል፡፡
በአፋር ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ለተከታታይ ሦስት ቀናት ሲካሄድ ቆይቷል፡፡
በመድረኩ ከሁሉም የክልሉ ወረዳዎች ህብረተሰቡን…
ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ጉቦ መቀበል ወንጀል የተጠረጠሩ የአ/አ ገቢዎች ቢሮ ሰራተኞች ላይ ለተጨማሪ ምርመራ 12 ቀን ተፈቀደ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብር መጠን እንቀንሳለን በማለት ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ጉቦ መቀበል ወንጀል የተጠረጠሩ የአ/አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ሰራተኞች ላይ 12 ቀን ተጨማሪ የምርመራ ማጣሪያ ለፖሊስ ተፈቀደ።
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የምርመራ ቡድን…
ልዩ ፍላጎት ላላቸው ሕጻናት አገልግሎት የሚሰጡ የበጎ አድራጎት ተቋማትን መደገፍ ይገባል – ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ልዩ ፍላጎት ላላቸው ሕጻናት እና ቤተሰቦቻቸው አገልግሎት እየሰጡ ያሉ የበጎ አድራጎት ተቋማትን መደገፍና ማጠናከር ይገባል ሲሉ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) እና የሸገር ከተማ…
ኮሚሽኑ ከመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ህብረት ሰብሳቢ ጋር ተወያየ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ህብረት ሰብሳቢ እና ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) ጋር ተወያይቷል፡፡
በውይይቱ በሀገሪቱ የሚገኙ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በሀገራዊ ምክክር…