Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ሰላሟ የበዛና የተጠበቀ ኢትዮጵያን ለማስቀጠል በትጋት እንሰራለን-አቶ ብናልፍ አንዱአለም

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላሟ የበዛና የተጠበቀ ኢትዮጵያን ለማስቀጠል ዛሬም ነገም በትጋት እና በጋራ እንሰራለን ሲሉ የሰላም ሚኒስትሩ አቶ ብናልፍ አንዱአለም ተናገሩ፡፡ ዛሬ በሁሉም ሀገሪቱ ክፍል አዲስ አበባን ጨምሮ በ33 የተመረጡ ከተሞች "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም"…

የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ለማስፈተን በቂ ዝግጅት መደረጉን የጋምቤላ ክልል መንግሥት አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎችን ለማስፈተን የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ አስታወቁ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ፈተናውን ለመስጠት የተደረጉ ዝግጅቶችን…

አሥተዳደሩ በሕጻናት ላይ አተኩሮ እያከናወነ ላለው ሥራ ስኬት ድጋፍ እንዲደረግ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር በልዩ ሁኔታ ለሕጻናት ትኩረት ሰጥቶ እያከናወነው ያለው ተግባር ከስኬት እንዲደርስ ሁሉም ድጋፍ እንዲያደርግ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጥሪ አቀረቡ፡፡ በደብረ ብርሃን እና አሰላ መምህራን ማሰልጠኛ ተቋማት በአማርኛ እና…

በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች ሕዝባዊ የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሐሳብ ሕዝባዊ የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በዚህም አዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር፣ ማዕከላዊ ጎንደር፣ ደቡብ ወሎ እና ሰሜን ሸዋ ዞኖችን ጨምሮ በተለያዩ የክልሉ…

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ መግባት ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች ወደ ተመደቡባቸው ዩኒቨርሲቲዎች መግባት ጀምረዋል፡፡ እስከ አሁንም መቅደላ አምባ፣ ሠመራ ፣ዓዲግራት ፣ሚዛን-ቴፒ፣ ወላይታ ሶዶ፣ደብረ ብርሃን፣ወለጋ ፣አሶሳና ዲላ…

በ500 ሚሊየን ብር ለሚገነባው ሆስፒታል የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ በሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ጎርቼ ወረዳ በ500 ሚሊየን ብር ለሚገነባው የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የመሠረት ድንጋይ አኖሩ። የሆስፒታሉ ግንባታ ሲጠናቀቅም 100 ሺህ ለሚሆኑ የጎርቼ ወረዳና አካባቢው ነዋሪዎች…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በላቦራቶሪ ቴክኖሎጂ እና የእንስሳት ሕክምና ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የእንስሳት ሕክምናና የግብርና ኮሌጅ በላቦራቶሪ ቴክኖሎጂ እና የእንስሳት ሕክምና ያሰለጠናቸውን 127 ተማሪዎች በቢሾፍቱ ካምፓስ እያስመረቀ ነው፡፡ በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይም የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)፣…

ኮርፖሬሽኑ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብርን በድሬዳዋ የነፃ ንግድ ቀጣና አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በተቋም ደረጃ የዘንድሮውን የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር በድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጣና አስጀምሯል፡፡ መርሐ-ግብሩን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ  ፍስሐ ይታገሱ (ዶ/ር) እና የድሬዳዋ…

ስፖርታዊ ውድድሮች አብሮነትን የማጠናከር ሚናቸው የላቀ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስፖርታዊ ውድድሮች በሕዝቦች መካከል ሰላምን፣ አንድነትና አብሮነትን የማጠናከር ሚናቸው የላቀ መሆኑ ተመላከተ፡፡ በጋምቤላ ክልል በሁሉም ዞኖችና ወረዳዎች ''ሁሉም ለሰላም ሰላም ለሁሉም'' በሚል መሪ ሐሳብ የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር ተካሂዷል።…

ሰላምን ዘላቂ በማድረግ የብልጽግና ጉዞን ዳር ማድረስ እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላምን ዘላቂ በማድረግ የተጀመሩ የልማትና የብልጽግና ጉዞዎችን ዳር ማድረስ እንደሚገባ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መሥተደድር ኦርዲንበድሪ በድሪ አስታወቁ። "ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሐሳብ የጎዳና ሩጫ ዛሬ በሐረር ከተማ ተካሂዷል።…