Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ሰላምን ዘላቂ በማድረግ የብልጽግና ጉዞን ዳር ማድረስ እንደሚገባ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላምን ዘላቂ በማድረግ የተጀመሩ የልማትና የብልጽግና ጉዞዎችን ዳር ማድረስ እንደሚገባ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መሥተደድር ኦርዲንበድሪ በድሪ አስታወቁ።
"ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሐሳብ የጎዳና ሩጫ ዛሬ በሐረር ከተማ ተካሂዷል።…
የ12ኛ ከፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በወረቀት እና በኦንላይን ይሰጣል – ትምህርት ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በወረቀት እና በኦንላይን እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በተለያዩ ማኅበራዊ ሚዲያዎች የኦንላይን ፈተናው እንደቀረ ተደርጎ የሚሠራጨው መረጃም ፍጹም ከእውነት የራቀ ሐሰተኛ…
ቢሮው በተለያዩ ተቋማት ያስተማራቸውን መምህራን እያስመረቀ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት ቢሮ በደብረ ብርሃን እና አሰላ መምህራን ማሰልጠኛ ተቋማት ያስተማራቸውን 2 ሺህ 27 የቅድመ 1ኛ ደረጃ መምህራን እያስመረቀ ነው፡፡
የምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ እየተካሄደ የሚገኘው በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዝዬም…
ኢትዮጵያ ሰላም ያስፈልጋታል – አቶ ብናልፍ አንዱዓለም
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከሁሉም በላይ ሰላም ያስፈልጋታል ሲሉ የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዱዓለም ገለጹ፡፡
በአዲስ አበባ "ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሐሳብ የሰላም ሩጫ ውድድር ተካሂዷል፡፡
በሰላም ሩጫው ላይም የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ…
ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን እንሮጣለን – አቶ እንዳሻው ጣሰው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገሪቱ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን የማያቋርጥ ሩጫ እንሮጣለን ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም በሚል መሪ ሐሳብ የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሂዷል፡፡
ርዕሰ…
“ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም!” ሀገር አቀፍ የጎዳና ሩጫ ውድድር እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላምን አስመልክቶ የተዘጋጀ ሀገር አቀፍ የ6 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ በኢትዮጵያ በተለያዩ ከተሞች እየተካሄደ ነው።
ውድድሩ “ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም!” በሚል መሪ ሀሳብ ከማለዳ 12 ሠዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ፣ ድሬዳዋና በሌሎች ዋና ዋና…
እንግሊዝ ግማሽ ፍጻሜውን ተቀላቀለች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ እንግሊዝ ስዊዘርላንድን በመለያ ምት በማሸነፍ ግማሽ ፍጻሜውን ተቀላቅላለች።
በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ መርሐ ግብር ምሽት 1 ሰዓት ላይ እንግሊዝ እና ስዊዘርላንድ ጨዋታቸውን አድርገዋል፡፡
ብሄራዊ ቡድኖቹ በመደበኛ እና…
1 ሺህ 148 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 148 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል።
ተመላሾቹ 1ሺህ 143 ወንዶች እና 5 ሴቶች ሲሆኑ ፥ ከእነዚህም መካከል 128 ዕድሜያቸው ከ15 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች ይገኙበታል።…
ብልፅግና ፓርቲ በ4 ክልሎች በተካሄደው የድጋሚና ቀሪ ምርጫ አብዛኞቹን መቀመጫዎች አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልፅግና ፓርቲ በአራት ክልሎች በተካሄደው የድጋሚና የቀሪ ምርጫ ለክልልና ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አብዛኞቹን መቀመጫዎች ከፍተኛ ድምፅ በማግኘት አሸናፊ ሆነ።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ6ኛው ዙር በተለያዩ ምክንያቶች ምርጫ ባልተካሄደባቸው…
የሚዲያ ባለሙያዎች በመናበብ ለሀገራዊ ምክክሩ አስተዋጽኦ ማድረግ አለባቸው – መስፍን አርአያ (ፕ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች የተናበበ ሥራ በማከናወን ለሀገራዊ ምክክሩ ውጤታማነት አስተዋጽኦ ማድረግ ይገባቸዋል ሲሉ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርአያ (ፕ/ር) ገለጹ፡፡
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለመገናኛ…