Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የፌደራል ፖሊስ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የሥራ ሃፊዎችና አባላት ኮልፌ በሚገኘው የልዩ ፀረ ሽብር መምሪያ ግቢ ችግኝ በመትከል አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ። የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል÷ ፖሊስ በተለያዩ ጊዜያት ከህብረተሰቡ ጎን በመሆን…

ገቢን ማሳደግ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ አንኳር ጉዳይ በመሆኑ ኢኮኖሚው በሚያመነጨው ልክ ገቢ መሰብሰብ አለበት ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር ውስጥ ገቢን ማሳደግ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ አንኳር ጉዳይ በመሆኑ ኢኮኖሚው በሚያመነጨው ልክ ገቢ መሰብሰብ እንደሚያስፈልግ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ተናገሩ። የገቢዎች ሚኒስቴር ከከፍተኛ ግብር ከፋዮች ጋር ውይይት እያደረገ ይገኛል።…

መንግሥት ወደ ተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ትግበራ የገባው በበቂ ዝግጅት ነው – ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት ቀጣይነት ያለው እድገት ለማስመዝገብና የዜጎችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በማለም የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ትግበራ የጀመረው በጥናት ላይ የተመሰረተ በቂ ዝግጅት አድርጎ መሆኑን የፕላንና ልማት ሚኒስትሯ ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ።…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቱርኪዬ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቱርኪዬ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሃካን ፊዳን ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ዛሬ ጠዋት የቱርኪዬ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሃካን ፊዳንን ተቀብዬ አነጋግሬያለሁ…

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው። ዩኒቨርሲቲው ዛሬ የሚያስመርቃቸው ተማሪዎች ቁጥር 8 ሺህ 524 መሆናቸውን አሚኮ ዘግቧል፡፡ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት መንገሻ አየነ…

የፌደሬሽን ምክር ቤት በቡታጅራ ከተማ የክረምት በጎ አድራጎት ስራዎችን አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደሬሽን ምክር ቤት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምስራቅ ጉራጌ ዞን ቡታጅራ ከተማ የክረምት የበጎ አድራጎት ስራዎችን አስጀምሯል፡፡ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር፣ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር እንደሻው ጣሰውና ሌሎች ከፍተኛ የስራ…

የአዋሽ ወንዝ ላይ የጎርፍ መከላከል ስራ ከ142 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ለልማት እንዲውል ያስችላል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በታችኛውና በመካከለኛው አዋሽ የሚከናወነው የጎርፍ መከላከል ስራ ከ142 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ለልማት እንዲውል እንደሚያስችል የክልሉ የመስኖና ተፋሰስ ቢሮ አስታወቀ። ባለፉት ዓመታት በክረምት ወቅት በአዋሽ ወንዝ መሙላት ሳቢያ…

በኢትዮጵያ የስታርትአፖች ስነ-ምህዳር ግንባታ ላይ ለመስራት የሚያስችል የስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከጃፓን ዓለም ዓቀፍ የትብብር ኤጀንሲ (ጃይካ) ጋር በኢትዮጵያ የስታርትአፖች ስነ-ምህዳር ግንባታ ላይ ለመስራት የሚያስችል የስምምነት ሰነድ ፈርመዋል። ዝርዝር ዕቅዱ ላይ የተመከረበት የስምምነት ፕሮጀክቱ በቀጣይ…

በአዲስ አበባ አንድ ባለሀብትን በማገት 20 ሚሊየን ብር የተቀበሉ 7 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ አንድ ባለሀብትን በማገት 20 ሚሊየን ብር የተቀበሉ 7 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር እንዲውሉ መደረጉን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ። አጋቾቹ 20 ሚሊዮን ብር የተቀበሉት 100 ሚሊዮን ብር ካልከፈላችሁ በሚል ከብዙ…

በውጭ ምንዛሬ አስተዳደር ስርዓት የተደረገው ለውጥ ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ለማስቀጠል የሚያስችል ታሪካዊ ውሳኔ ነው – ብሔራዊ ባንክ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ምንዛሬ አስተዳደር ስርዓት የተደረገው ለውጥ ጤናማ እና በጽኑ መሰረት ላይ የቆመ ኢኮኖሚያዊ እድገት ለማስቀጠል የሚያስችል ታሪካዊ ውሳኔ ነው ሲሉ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምሕረቱ ገለጹ። የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ በተመለከተ ማብራሪያ የሰጡት…