Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በውጭ ምንዛሬ አስተዳደር ስርዓት የተደረገው ለውጥ ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ለማስቀጠል የሚያስችል ታሪካዊ ውሳኔ ነው – ብሔራዊ ባንክ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ምንዛሬ አስተዳደር ስርዓት የተደረገው ለውጥ ጤናማ እና በጽኑ መሰረት ላይ የቆመ ኢኮኖሚያዊ እድገት ለማስቀጠል የሚያስችል ታሪካዊ ውሳኔ ነው ሲሉ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምሕረቱ ገለጹ።
የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ በተመለከተ ማብራሪያ የሰጡት…
ኮሚሽኑ በጎፋ ዞን አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የ14 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የ14 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር የሰብዓዊ ድጋፍ አድርጓል።
ድጋፉን ያስረከቡት የኢትዮጵያ…
አቶ ሽመልስ አብዲሳ በምስራቅ ቦረና ዞን የፊና ቡርቂቱ ፕሮጀክት የስራ ሂደትን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በምስራቅ ቦረና ዞን የፊና ቡርቂቱ ፕሮጀክት የስራ ሂደትን ጎብኝተዋል፡፡
በጉብኝቱ ከርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በተጨማሪ በብልፅግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ኃላፊ ፍቃዱ ተሰማ፣…
አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ከሱዳን የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ጋር መከሩ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ከሱዳን የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ቶም ፔሪሎ ጋር በፅህፈት ቤታቸው ዛሬ ተወያይተዋል።
ሁለቱ ወገኖች በውይይታቸው÷ በአፍሪካ ቀንድ ቀጠናዊ በሆኑ ጉዳዮች እና በተለይም በሱዳን ወቅታዊ ሁኔታ ላይ…
ለሽብር ወንጀል መዘጋጀት ክስ የቀረበባቸው 14 ግለሰቦች እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእነ መላክ ምሳሌ መዝገብ የሽብር ወንጀል ዝግጅት የተከሰሱ ከ20 ግለሰቦች መካከል 14 ተከሳሾች በቀረበባቸው የክስ ድንጋጌ እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ፡፡
ቀሪ 6 ተከሳሾች ደግሞ በቀረበባቸው ክስ ላይ ወንጀል ስለመፈጸማቸው በዐቃቤ…
ትዕዛዝ አላከበሩም የተባሉ የፖሊስ የወንጀል ምርመራ ክፍል እና የእስረኞች አሥተዳደር ኃላፊዎች ተቀጡ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍርድ ቤት ትዕዛዝን አላከበሩም የተባሉ የፖሊስ የወንጀል ምርመራ ክፍል እና የእስረኞች አሥተዳደር ኃላፊዎች ተቀጡ፡፡
የቅጣት ውሳኔውን የወሰነው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ነው።
በቦሌ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ…
በሀገር ላይ ጉዳት ሊያደርሱ በሚችሉ ጉዳዮች ላይ በትኩረት በመስራት ውጤት መመዝገቡ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት በሀገር ላይ ከፍተኛ ጉዳት ሊያደርሱ በሚችሉ ጉዳዮች ላይ አተኩሮ በመስራት ውጤት መመዝገቡን ገለጸ፡፡
አገልግሎቱ በበጀት ዓመቱ ወንጀል ነክ ጉዳዮችን መሠረት በማድረግ ባካሄደው ዝርዝር ፍተሻና የማጥራት 310 ከልዩ…
የዓለማችን ፈጣኗ አትሌት ሻ ካሪ ሪቻርድሰን
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮ ኦሊምፒክ ድል ያስመዘግባሉ ተብለው ግምት ከተሰጣቸው መካከል አትሌት ሻ ካሪ ሪቻርድሰን አንዷ ናት።
በፈረንሳይ ፓሪስ እየተካሄደ በሚገኘው የ33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች ውድድር ከፍተኛ የማሸነፍ ግምት የተሰጣት አሜሪካዊቷ አትሌት ሻ ካሪ…
ሠላምን ለማፅናት ርብርብ ሲደረግ ሌሎች ዕቅዶች በሚፈለገው ልክ አልተፈጸሙም – አቶ አረጋ ከበደ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላምና ጸጥታ ሥራን ለማስተካከል በወሰድነው ጊዜ ክልሉ ያቀዳቸውን ሌሎች ተግባራት በሚፈለገው ልክ አልፈጸመም ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገለፁ፡፡
የክልሉ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም እና…
በአዲስ አበባና ር ጃው ከተማ መካከል የእህትማማችነት ግንኙነት ለመመስረት ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ‹አዲስ አበባ እና የቻይናዋ ር ጃው ከተማ የእህትማማችነት ግንኙነት ለመመስረት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ።
ስምምነቱን የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ እና የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ ጃንጥራር አባይ እና የር ጃው ከተማ…